Fana: At a Speed of Life!

ሊቨርፑል በአርሰናል የክብር አቀባበል ይደረግለታል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ ምሽት 12 ሰዓት ከ30 ላይ አርሰናልን ያስተናግዳል። የሊጉ ጨዋታ ሳይጠናቀቅ አስቀድሞ ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠዉ ሊቨርፑል በዛሬው ጨዋታ ወደ ሜዳ ሲገባ በተጋጣሚዉ…

47ኛ ዓመት የምዕራብ ዕዝ የምሥረታ በዓል በነቀምቴ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ዕዝ የተመሰረተበት 47ኛ ዓመት በዓል በኦሮሚያ ክልል በነቀምቴ ከተማ ወለጋ ስታዲየም እየተከበረ ነው። በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ፤ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር…

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ለአምራቾች የሚሰጠውን አገልግሎት ማሳደጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክስዮን ማኅበር የሎጂስቲክስ አቅሙን በማሳደግ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለሚገኙ አምራቾች የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት አዳዲስ አሰራሮችን መጀመሩን ገልጿል፡፡ ተቋሙ የጀመራቸውን አዳዲስ አገልግሎቶች ለማስተዋወቅና…

ጽ/ቤቱ ዘመናዊ የመረጃ አያያዝን የሚደግፉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ወደ ሥራ አስገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ‎የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ እና የአሠራር ሥርዓትን የሚደግፉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን አገልግሎት አስጀምሯል። ‎ጽሕፈት ቤቱ የሰው ኃይል እና የሀብት አሥተዳደር ሥርዓቱን ወጥ ለማድረግ የኢ አር ፒ፣…

የዓመት ፍጆታን እንደዋዛ በአንድ ቀን…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በርካታ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች እንደየአካባቢያቸው ባህል እና የአኗኗር ዘዴ ላይ ተመሥርተው ሀገር በቀል ዕውቀቶችን ይጠቀማሉ፡፡ ለምሳሌ፤ ግጭት የሚፈታበት ስልት፣ የአንዱን ችግር የጋራ በማድረግ የመረዳዳት ልማድ፣ መድኃኒትን…

ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብሯን ወደሌሎች ሀገራት እንድታስፋፋ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለውን የአረንዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ወደ ሌሎች ሀገራት በማስፋፋት የአረንጓዴ ዐሻራ ዲፕሎማሲን ለማሳደግ እንድትጥር ተጠየቀ፡፡ የአረንጓዴ ዐሻራ ለዲፕሎማሲ ዘርፍ ተጨማሪ አቅም ከሚፈጥሩ ዘርፎች አንዱ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች…

ሕንድ እና ፓኪስታን አስቸኳይ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕንድ እና ፓኪስታን በአሜሪካ አሸማጋይነት አስቸኳይ የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማታቸውን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንት  ትራምፕ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ፤ ሁለቱ ሀገራት አስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት…

4ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) “ብሩህ አዕምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች” በሚል መሪ ሐሳብ ሲካሄድ የነበረው 4ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር የማጠናቀቂያ መርሐ-ግብር ተካሂዷል፡፡ በውድድሩ 1ኛ የወጡ ተወዳዳሪዎች 500 ሺህ ብር፣ 2ኛ ለወጡ 400 ሺህ ብር እንዲሁም…

የኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ቀጣና መገኘት ለአካባቢው ሰላም ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ቀጣና መገኘት ለአካባቢው ሰላም ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖረው የቀድሞ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባል ፔቲ ኦፊሰር ወንድወሰን አሰፋ ገለጹ፡፡ ፔቲ ኦፊሰር ወንድወሰን ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አንድ እድል ፕሮግራም ጋር ባደረጉት…

ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ከብክነት ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአስቸኳይ ሙስና መከላከል ሥራ ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ የሕዝብና መንግሥት ሃብት ከብክነት ማዳን መቻሉን የፌዴራል ሥነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የሙስና መከላከል ጥናት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ገዛኸኝ ጋሻው እንዳሉት፤…