አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎችን ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ መላኩ አለበል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪውን ዘርፍ ምርታማነት ለማሳደግ አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎችን የማስፋፋት ስራ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡
በድሬዳዋ ከተማ የኢንዱስትሪ ልምድ ማሰራጫ መድረክ ላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት÷…