Fana: At a Speed of Life!

ኃይሌ ሪዞርት በጅማ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ኃይሌ ሪዞርት በጅማ ከተማ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። አንጋፋው አትሌት ኃይሌ ገ/ ስላሴ ÷ ሪዞርቱ በ1 ዓመት ከ 8 ወር ጊዜ ውስጥ መጠናቀቁን ገልፆ ለሪዞርቱ በፍጥነት መጠናቀቅ የጅማ ህዝብ ድጋፍ…

ባንኩ የደንበኞች አገልግሎት ንቅናቄን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ "የላቀ አገልግሎት ደስተኛ ደንበኛ" በሚል መሪ ሃሳብ ለአንድ ወር የሚቆይ የደንበኞች አገልግሎት ወር በይፋ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ እና የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ፣…

አየር መንገዱ 3ኛውን A350-1000 አውሮፕላን ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሦስተኛውን A350-1000 አውሮፕላን ከፈረንጆቹ 2025 ጋር አብሮ መቀበሉን ገልጿል፡፡ በዚህም አየር መንገዱ እንዳለው ፥ ምቹና ዘመናዊ አውሮፕላኖችን ስራ ላይ በማዋል ለደንበኞቻችን ምርጥ አገልግሎት ከመስጠት በተጨማሪ…

ከሕመም ጋር አራት ልጆችን ያለአባት የማሳደግ የእናትነት ብርቱ ፈተና…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጸሃይ ተሻለ ትባላለች፤የአዲስ አበባ ነዋሪ ስትሆን ሕመምተኛ እና የአራት ልጆች እናት ናት፡፡ የሕይወት መልኩ ብዙ ነው፣ አንዴ ጥሩ የሆነው ሌላ ጊዜ መጥፎ ገጽታውን ሊያሳይ ይችላል፡፡ ጸሃይ ተሻለም ከባለቤቷ ጋር ትዳር ስትመሰርት ደስተኛ…

ለወሊድ አገልግሎት የሚውሉ 370 አምቡላንሶች ለክልሎች ተሰጡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር ለወሊድና ድንገተኛ ሕክምና አገልግሎት የሚውሉ 370 አምቡላንሶችን ለክልሎች አስረክቧል። በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ፣ሚኒስትር ዴኤታዎች እና የክልል ጤና ቢሮዎች ሃላፊዎች ተገኝተዋል።…

በየቀኑ ለ365 ቀናት ከማራቶን በላይ ርቀት የሮጠችው ብርቱ ሴት

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓመቱን ሙሉ በየቀኑ ከማራቶን በላይ ርቀት ሮጣ በብቃት ያጠናቀቀችው ብርቱ ቤልጄማዊት ሂልዴ ዶሶኜ ዕድሜዋ 55 ነው፡፡ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ውስጥም የባዮ-ኢንጂነር ባለሙያ ሆና ታገለግላለች፡፡ በፈረንጆቹ 2024 የመጨረሻ ዕለት የመጨረሻ…

በመርካቶና አንዳንድ አካባቢዎች የደረሠኝ ቁጥጥሩ ውጤት አምጥቷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መርካቶን ጨምሮ በሥምንት ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ዋና ዋና የግብይት ሥፍራዎች ደረሠኝ በመቁረጥ እና ተያያዥ ጉዳይ ላይ እየተከናወነ ያለው ቁጥጥር ውጤት አምጥቷል ሲል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከተማዋ ማግኘት…

አርሰናል ብሬንትፎርድን በሜዳው አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወደ ጌቴክ ኮሚኒቲ ስታዲየም ያቀኑት መድፈኞቹ ብሬንትፎርድን 3 ለ 1 አሸንፈዋል፡፡ ምንም እንኳን ንቦቹ በብሪያን ሙቤሞ ግብ ሲመሩ ቢቆዩም÷ ጋብሬል ጀሱስ፣ ሚኬል ሜሪኖ እና ጋብሬል ማርቲኔሊ…

የጤና አገልግሎቱን ለማሳደግ የዳያስፖራው ድጋፍ ወሳኝ መሆኑን ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል የጤና አገልግሎትን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት በውጭ የሚኖሩ ዳያስፖራዎች ድጋፍ ወሳኝ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ አስገነዘቡ፡፡ የክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራዎች ለሱልጣን ሼክ ሀሰን የበሬ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ…

ወደ ሲዳማ ክልል የአፈር ማዳበሪያ መግባት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017/18 ምርት ዘመን የሚሆን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሲዳማ ክልል መግባት መጀመሩን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለምርት ዘመኑ 171 ሺህ ዳፕ እና 129 ሺህ ዩሪያ በአጠቃላይ 300 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ…