ስፓርት የዕድሜ ምርመራ ካደረጉ 76 አትሌቶች መካከል 22 ብቻ አለፉ Abiy Getahun Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዕድሜ ምርመራ ካደረጉ 76 አትሌቶች መካከል በድምሩ በሁለቱም ፆታ 22 አትሌቶች ብቻ ምርመራውን አልፈዋል አለ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን፡፡ በናይጄሪያ በሚካሄደው የወጣቶች ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ አትሌቶች የዕድሜ ምርመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሰኔ 24 ጀምሮ በተለያዩ ከተሞች በሚገኙ ባንኮች የፋይዳ መታወቂያ እንደ ቅድመ ሁኔታ ይተገበራል Abiy Getahun Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በ25 የክልል ከተሞች በሚገኙ ባንኮች አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ይዞ መቅረብ እንደ ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ ይደረጋል አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፡፡ የብሔራዊ መታወቂያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራ ከአካባቢ ጥበቃ ባሻገር የዜጎችን ተጠቃሚነት እያሻሻለ ይገኛል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከአካባቢ ጥበቃ ባሻገር የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት እያሻሻለ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የናይጄሪያ ምክትል…
ቴክ ”ለችግር ፈች የምርምርና ኢኖቬሽን ሥራዎች አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገ ነው” በለጠ ሞላ (ዶ/ር) Abiy Getahun Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ችግር ፈች የምርምርና ኢኖቬሽን ሥራዎችን ለማጠናከር የዘርፉን ምህዳር ማስፋት ይገባል አሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያዘጋጀው ሀገራዊ የምርምርና ኢኖቬሽ ወርክ ሾፕና ሲምፖዚዬም በሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ሁለተኛው ዙር የፅዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ተጀመረ Mikias Ayele Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ የ90 ቀን ልዩ የንቅናቄ አጀንዳ አካል የሆነው የፅዱ ኢትዮጵያ ከተማ አቀፍ ንቅናቄ "ፅዱ፣ ውብ እና ደህንነቷ የተጠበቀች አዲስ አበባ" በሚል መሪ ሀሳብ በይፋ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ የፌዴራልና የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ Mikias Ayele Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 100 ተማሪዎች አስመረቀ። የዩኒቨርሲቲው 5ኛ ዙር ተመራቂ ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ መሆናቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጆርጅ ኤሎምቢ የአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዚዳንት ሆኑ Abiy Getahun Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካሜሩን ዜግነት ያላቸው ጆርጅ ኤሎምቢ የአፍሪካ ኤክስፖርት ኢምፖርት (አፍሪኤግዚም) ባንክ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ። ተመራጩ ፕሬዚዳንት የባንኩን የዳይሬክተሮች ቦርድ በሊቀመንበርነት ይመራሉ። ኢሎምቢ የተመረጡት ባንኩን ላለፉት 10…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሁሉም በባለቤትነት የሚሳተፍበት ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ Abiy Getahun Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሁሉም ዜጋ ሀገር ለመለወጥ በባለቤትነት የሚሳተፍበት የትውልድ አሻራ ነው አሉ፡፡ በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዝዳንት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍሪካ የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ ማስገባት ታቆማለች – አሊኮ ዳንጎቴ Mikias Ayele Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት 40 ወራት ውስጥ አፍሪካ የአፈር ማደባሪያ ከውጭ ማስገባት ታቆማለች አሉ ናይጀሪያዊው ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ፡፡ ባለሃብቱ በናይጀሪያ አቡጃ በተካሄደው አፍሪኤክሲም ባንክ ስብሰባ ላይ እንደተናገሩት÷ አፍሪካውያን የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ዝግጅት ተጠናቅቋል Abiy Getahun Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ፡፡ ከፋና ዲጂታል ጋር ቆይታ ያደረጉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) እንደገለፁት፤…