Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ57 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ይወስዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተናን በኦንላይና እና በወረቀት ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ ፀሐይ ወራሳ እንዳሉት ÷ ተፈታኞች ከ481 የትምህርት ተቋማት የተወጣጡና በግል፣…

ሩድ ቫን ኒስትሮይ ከሌስተር ሲቲ ጋር ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሌስተር ሲቲ ከአሰልጣኝ ሩድ ቫን ኒስትሮይ ጋር መለያየቱን ይፋ አድርጓል፡፡ የ48 ዓመቱ የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ ተጫዋች ባለፈው የውድድር ዓመት ሌስተር ሲቲን ከተረከበ በኋላ ካደረጋቸው 27 ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው 5ቱን ብቻ ነው፡፡…

የጎንደር ከተማ 13 ሺህ 200 የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ለመስጠት ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር ለዓመታት የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ሆኖ ለቆየው የህብረት ሥራ ማህበራት የቤት መስሪያ ቦታ ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል። የከተማ አስተዳደሩ በየተለያየ ጊዜ ለተደራጁ 550 የራስ አገዝ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት…

43ኛው የጉሚ በለል መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 43ኛው የጉሚ በለል መድረክ “ባህላዊ ፍርድ ቤት ለማህበራዊ ፍትህ” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ጋዛሊ አባሲመል፣ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ እና ሌሎች ባለድርሻ…

የኢትዮጵያ የስንዴ ልማት ስኬት ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን ነው – ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በስንዴ ልማት ያስመዘገበችው ስኬት ለተቀሩት የአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው አሉ የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ። ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በናይጄሪያ አቡጃ እየተካሄደ በሚገኘው 32ኛው የአፍሪኤግዚም ባንክ ዓመታዊ ጉባኤ…

“ማሻሻያው በሁሉም አመልካቾች የሚጠበቅበትን ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል” አቶ ማሞ ምህረቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሁሉም አመልካቾች የሚጠበቅበትን ውጤቶች እያስመዘገበ ነው አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዠ ማሞ ምህረቱ፡፡ አቶ ማሞ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ ÷ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ…

በመዲናዋ የተገነቡ 107 የህዝብ ንጽሕና መጠበቂያ ቤቶች አገልግሎት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደር ልማቱን ተከትሎ የተገነቡ 107 የህዝብ ንጽሕና መጠበቂያ ቤቶች አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ የህዝብ መጸዳጃ ቤቶች አስተዳደር ቡድን መሪ ጸዳሉ…

በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 5 ቢሊየን የቡና ችግኝ እየተተከለ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው የክረምት መርሐ ግብር 2 ነጥብ 5 ቢሊየን የቡና ችግኝ እየተተከለ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የቡናና ሻይ ዳይሬክተር ታከለ ሃይለማርያም ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በዘንድሮው የክረምት መርሐ ግብር 2 ነጥብ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ ማምሻውን የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማን…

በአማራ ክልል የቱሪዝም ልማቱን በማነቃቃት ኢኮኖሚያዊ አበርክቶውን ለማጉላት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የቱሪዝም ዘርፉን በማነቃቃት ለአገራዊ ኢኮኖሚያዊ እድገትና ለህዝብ ተጠቃሚነት የሚኖረውን አበርክቶ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። የቱሪዝም ሚኒስቴር ከክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር…