Fana: At a Speed of Life!

የሲቪክ ማህበረሰቡ የህዝቦች በጎ እሴቶች እንዲጎለብቱ መስራት እንዳለባቸው ጠ/ሚ ዐቢይ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲቪክ ማህበረሰቡ የህዝቦች በጎ እሴቶች እንዲጎለብቱ መስራት እንዳለባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ከሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር በዛሬው እለት ተወያይተዋል። በውይይቱ…

የአማራ ብልፅግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች መድረክ ቀጥሎ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ብልፅግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች መድረክ በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳይች ላይ በባህርዳር ከተማ እያካሄደው ያለው መድረክ እንደቀጠለ መሆኑን ፓርቲው አስታወቀ። መድረኩን በተመለከተ እንደተጠናቀቀ አጠቃላይ መረጃ የሚሰጥ መሆኑንም የአማራ…

በኦሮሚያ ከፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ከ1 ሺህ 700 በላይ የዞንና የወረዳ አመራሮችና ሰራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባሳለፍነው ወር ተፈጥሮ ከነበረው የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ በተለያዩ የዞንና የወረዳ አመራሮች እንዲሁም የመንግስት ሰራተኞች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ። የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፥…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ አፈፃፀም ከፍተኛ ክፍተት እየታየበት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 5 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ አፈፃፀም ከፍተኛ ክፍተት እየታየበት መሆኑ ተገለጸ።   ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የደቡብ፣ ሶማሌ እና ጋምቤላ ክልሎች የጤና ቢሮ ሃላፊዎች÷…

ሩሲያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ወሰነች

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 5 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን በዓለም ላይ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል መወሰኑን አስታወቁ።   ክትባቱ በሞስኮ ጋመሌያ ኢንስቲቱዩት የተዘጋጀ መሆኑ የተነገረ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ከሀገሪቱ ጤና…

የግብርና ምርቶች አቅርቦት እጥረት አንዳያጋጥም መንግስት ለህብረት ስራ ማህበራት የ800 ሚሊየን ብር ብድር ማመቻቸቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሚቀጥሉት ጊዜያት የግብርና ምርቶች አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም መንግስት ለተለያዩ ህብረት ስራ ማህበራት የ800 ሚሊየን ብር ብድር አመቻችቶ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ። የፌደራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ኡስማን ሱሩር፥ ከኮቪድ 19…

የሀገርን ደህንነት አደጋ ላይ በመጣልና የመንግስትን ሚስጥር ለሽብር ቡድን አሳልፎ በመስጠት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገርን ደህንነት አደጋ ላይ በመጣል የመንግስትን ሚስጥር በውጭ ላለ የሽብር ቡድን አሳልፎ በመስጠትና በሀገሪቱ ሁከትና ብጥብጥ እንዲነሳ በማድረግ ወንጀል የተጠረጠሩ አምስት ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ተጠርጣሪዎቹም የአዲስ አባባ የህወሓት…

በዓለም ላይ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ20 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ20 ሚሊየን ማለፉ ተገለፀ። የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ በድረ ገጹ ያወጣው መረጃ እንዳመለከተው በዓለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 20 ሚሊየን 90 ሺህ 541 ደርሷል።…