የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 129 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ1 ሰው ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Jun 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 500 የላብራቶሪ ምርመራ 129 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 934 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፈረንሳይ በሰሜን አፍሪካ የአል ቃይዳን መሪ መግደሏን አስታወቀች Tibebu Kebede Jun 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በሰሜን አፍሪካ የአል ቃይዳን መሪ መግደሏን አስታወቀች። የሃገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር ፍሎረንስ ፓርሊ በማሊ በተካሄደ ዘመቻ በሰሜን አፍሪካ የቡድኑ መሪ የሆነው አብድልማሌክ ድሮክዴል መገደሉን ተናግረዋል። በዘመቻው የእርሱ የቅርብ…
Uncategorized ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ዛፍ በደጃፍ” በሚል መርሃ ግብር ከቤተሰቦቻቸው ጋር ችግኝ ተከሉ Tibebu Kebede Jun 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን ዛሬ ችግኝ ተክለዋል። የ2012 የአረንጓዴ አሻራ በትናንትናው እለት በይፋ መጀመሩ የሚታወስ ነው። ይህንንም ተከትሎ የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ “ዛፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የከተማዋን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት ያስችላል ያለውን ውሳኔ አሳለፈ Tibebu Kebede Jun 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ። የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ የከተማ መሬት ይዞታ ሊዝ ክፍያ ውዝፍ ዕዳ ማቅለያ እንዲሁም የአልሚዎች የግንባታ መጀመረያና መጨረሻ ጊዜን አሥመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴ ግድብና በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ውይይት በባህር ዳር እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jun 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ዩኒቨርስቲ በታላቁ ህዳሴ ግድብና በአባይ ወንዝ ዙሪያ የምሁራን ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የዩኒቨርስቲው ምሁራን ፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዋና የህግ አማካሪ አቶ መርኸፅድ መኮንንና ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፍርድ ቤቶች ለተጨማሪ ቀናት በከፊል ዝግ ሆነው ይቆያሉ Tibebu Kebede Jun 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፍርድ ቤቶች ለተጨማሪ 30 የስራ ቀናት በከፊል ዝግ ሆነው እንደሚቆዩ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመግታት የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከመጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 30…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ህዝብ በሚበዛባቸው ቦታዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ ይገባል – የዓለም ጤና ድርጅት Tibebu Kebede Jun 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ህዝብ በሚበዛባቸው ቦታዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ ይገባል ሲል ምክረ ሃሳብ አስቀምጧል። ድርጅቱ ከዚህ ቀደም በተለይም ቫይረሱ የሌለባቸው ሰዎች ጭምብልን ማድረግ እንዳለባቸው የሚያሳይ አሳማኝ ምክንያት የለም…
ፋና 90 የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ እና የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች ችግኝ ተከላ Feven Bishaw Jun 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=YsCL3FVAtc0
ፋና 90 የመከላከያ ሰራዊት አባላት ድጋፍ ኮቪድ-19ን ለመከላከል Feven Bishaw Jun 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wM2yc9yFt-s
ፋና 90 የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት በህግ ባለሙያ እይታ Feven Bishaw Jun 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=iA5_-1o6-GI