ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በባህር ዳር ሲካሄድ በነበረው የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ውይይት ማጠናቀቂያ ላይ ተገኙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በባህር ዳር ሲካሄድ በነበረው የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ውይይት ማጠናቀቂያ ላይ ተገኙ።
የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መድረክ በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ በባህር…