የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ውይይት ከሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=6vot8_QWuZY
የዜና ቪዲዮዎች በአፋር ክልል ጎርፍ ያስከተለው አደጋ እና ቀጣይ እርምጃዎች Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=XIjuLkwN8Ms
የዜና ቪዲዮዎች የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ውሳኔዎችና አንድምታው- በኢንጂነር ታከለ ኡማ Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wKCFuNgNB1s
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ የአቶ ጃዋር መሃመድን የዋስትና ጥያቄን ውድቅ አደረገ Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፍርድ ቤቱ አቶ ጃዋር መሐመድ ያቀረቡትን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ አደረገ። የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በልደታ አዳራሽ የአቶ ጃዋር መሃመድን ጉዳይ ተመልክቷል። አቶ ጃዋር መሃመድ ከዚህ ቀደም በተሰጠው…
የዜና ቪዲዮዎች የቀድሞ የህወሓት ታጋይ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም ትውስታዎች Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=WcnJDYPEs-c
የሀገር ውስጥ ዜና ብልሹ አሰራርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር የሚስተዋልባቸው ተቋማት ላይ ስር ነቀል ለውጥ እናመጣለን- ኢ/ር ታከለ ኡማ Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ብልሹ አሰራር እና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር የሚስተዋልባቸው ተቋማት ላይ ስር ነቀል ለውጥ እናመጣለን” አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ። ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ፥ በአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ24 ሰዓታት 584 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ20 ሰዎች ሕይወት አልፏል Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 11 ሺህ 881 የላብራቶሪ ምርመራ 584 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 24 ሺህ 175 መድረሱንም…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የክረምት ወራትን መግባት ተከትሎ ወደ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመር የገቡ ቆሻሻዎችን የማፅዳት ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ Meseret Demissu Aug 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5 ፣2012ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የክረምት ወራትን መግባት ተከትሎ ወደ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመር የገቡ ደለልና ደረቅ ቆሻሻዎችን የማፅዳት ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ። የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ መንገዶች ላይ የሚከሰት የጎርፍ መጥለቅለቅ ዋነኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርቲስት ሀጫሉ ግድያ የተጠረጠረው ከበደ ገመቹ ፍርድ ቤት ቀረበ Tibebu Kebede Aug 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረውና ሸሽቶ በሃምሌ 3 ቀን 2012 ዓ.ም አዳአ ድሬ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በቁጥጥር ስር የዋለው ከበደ ገመቹ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረበ። በዛሬው የችሎት ውሎም መርማሪ ፖሊስ ከዚህ በፊት በተሰጠው ተጨማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ12ኛ ክፍል አይነ ስውራን ተማሪዎች እየተሰጠ ያለው የተስማሚ ቴክኖሎጂ ስልጠና በታሰበለት ደረጃ እየሄደ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Aug 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 5 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ለ12ኛ ክፍል አይነ ስውራን ተማሪዎች እየተሰጠ ያለው የተስማሚ ቴክኖሎጂ ስልጠና በታሰበለት ደረጃ እየሄደ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ሁሉም አይነሰውራን ተማሪዎች በኦንላይን እንዲፈተኑ ለማድረግ በሙሉ…