የሀገር ውስጥ ዜና የኤር ካናዳ አውሮፕላን ለማረፍ ሲሞክር በእሳት መያያዙ ተነገረ Mikias Ayele Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ንብረትነቱ የኤር ካናዳ የሆነ አውሮፕላን የቴክኒክ ችግር አጋጥሞት ለማረፍ ሲሞክር በእሳት ተያይዞ እንደነበር ተገለጸ። የበረራ ቁጥር 2259 የሆነ ይህ አውሮፕላን ትናንት ማታ በሃሊፋክስ ስታንፊልድ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ ሲሞክር…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ ወደ አሸናፊነት ተመለሰ Mikias Ayele Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለወራት በውጤት ቀውስ ውስጥ የቆየው ማንቼስተር ሲቲ ከ4 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በኋላ ሌስተር ሲቲን በማሸነፍ ሶስት ነጥብ አሳክቷል፡፡ በገና በዓል ሰሞን ከሜዳቸው ውጭ ሌስተር ሲቲን የገጠሙት ሲቲዝኖቹ በሳቪኒሆ ሞሬራ እና ኤርሊንግ ሃላንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራክተር የሚታረስ መሬት ምጣኔ 5 ሚሊየን ሄክታር ደርሷል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Mikias Ayele Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሶስት አመታት በተሰሩ ስራዎች በትራክተር የሚታረስ መሬት ምጣኔ 5 ሚሊየን ሄክታር ደርሷል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ባለፉት ስድስት አመታት በግብርና ላይ የተሰሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልፅግና ቃልን በተግባር እየፈጸመ ያለ ህብረ-ብሔራዊ ፓርቲ ነው – ርዕሳነ መስተዳድሮቹ Mikias Ayele Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ቃልን በተግባር እየፈጸመ ያለ ህብረ-ብሔራዊ ፓርቲ መሆኑን ደቡብ ኢትዮጵያና ሲዳማ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ገለፁ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እንደገለጹት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና በማሰራጨት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Mikias Ayele Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና በማሰራጨት የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ። ተጠርጣሪዎቹ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ልዩ ቦታው ሀና ማርያም ቀለበት አካባቢ የተለያዩ ሰርተፍኬቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከጅቡቲው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞትዎስ (ዶ/ር) ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦመር ጊሌ ጋር ውይይት አድርገዋል። የውይይቱ ዓላማ የትውውቅ እና በሁለቱ ወንድማማች ሀገሮች መካከል ያለውን የቆየ ወዳጅነት ለማጠናከር መሆኑን በጅቡቲ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልልነት ጥያቄው ምላሽ ማግኘቱ ህዝቡ የራሱን ፀጋዎች ማልማት እንዲችል አድርጎታል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) Mikias Ayele Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ የክልልነት ጥያቄ መመለሱ ህዝቡ የተፈጥሮ ሀብቱን እንዲጠቀም አስችሎታል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳሩ÷ ብልፅግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የተደረገው ጥረት ተጨባጭ ውጤት አምጥቷል ተባለ Melaku Gedif Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከትናንት የተሻገሩ የፖለቲካ ስብራቶችን ለመጠገንና በሀገሪቷ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት መንግስት ያደረገው ጥረት ተጨባጭ ውጤት ማምጣቱን የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ገለጹ። የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ደቡብ ኮሪያ በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ሰዎች የ7 ቀናት ብሔራዊ ሀዘን አወጀች Melaku Gedif Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ ዛሬ ሌሊት ላይ በተከሰተው የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ሰዎች የሰባት ቀናት ብሔራዊ ሀዘን አወጀች። 181 ሰዎችን ከታይላንድ ባንኮክ አሳፍሮ ደቡብ ኮሪያ የደረሰው አውሮፕላን ሙአን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በኢኮኖሚው ላይ ተጨባጭ ስኬት አምጥቷል – ማሞ ምህረቱ Melaku Gedif Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በኢኮኖሚው ላይ መሰረታዊ ለውጥና ተጨባጭ ስኬት ማምጣቱን የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ገለጹ። ባለፉት አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ ከተከናወኑ ትላልቅ የሪፎርም ስራዎች…