Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ከነገ ጀምሮ የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት በዘመቻ መልክ እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ። ክትባቱ የሚሰጠው ዕድሜአቸው ከ9 እስከ 14 ዓመት ለሆኑ ከ177 ሺህ 900 በላይ ሴቶች…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 6 ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛው ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር ሥድስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዚህም መሠረት 11 ከ30 ላይ ሌስተር ሲቲ በሜዳው የአምናውን ሻምፒየን ማንቼስተር ሲቲን ያስተናግዳል፡፡ እንዲሁም በተመሳሳይ ምሽት 12 ሠዓት ላይ…

ገና በላሊበላ እንደወትሮው ሁሉ በድምቀት ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገና በዓልን እንደወትሮው ሁሉ በላሊበላ ከተማ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የቱሪዝም ልማት ዳይሬክተር መልካሙ አዳም ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የዝግጅት ሥራዎችን የሚከውን…

በደቡብ ኮሪያ በአውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ85 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኮሪያ በደረሰ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ቢያንስ የ85 ሰዎች ሕይወት አለፈ። 175 መንገደኞችንና 6 የበረራ ሰራተኞችን ከታይላንድ ባንኮክ አሳፍሮ ደቡብ ኮሪያ የደረሰው አውሮፕላን ሙአን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ ሲሞክር…

ከትጋት ውጭ የሚበለጽግ ሀገር የለም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከትጋት ውጭ የሚበለጽግ ሀገር የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷አሁን ላይ የሥራ ባህላችን እየተለወጠ መጥቷል ብለዋል፡፡ በምሽት የተመለከቱት የሻይ…

በሐረሪ ክልል ከደረጃ በታች የሆኑ 6 የግል ኮሌጆች ተዘጉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል ከደረጃ በታች የሆኑ ስድስት የግል ኮሌጆች መዘጋታቸውን የክልሉ ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ኃላፊ ወ/ሮ ነቢላ ማህዲ ÷ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ በተደረገ ክትትል እና ግምገማ ከደረጃ በታች ሆነው…

የጤና ሚኒስቴርና ኢትዮ ቴሌኮም የጤና ዘርፉን በዲጂታል ለማዘመን ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና ኢትዮ ቴሌኮም የጤና ዘርፉን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን ተስማምተዋል። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ሁለቱ ተቋማት በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወባ በሽታ ሥርጭት እየቀነሰ መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወባ በሽታን ለመከለከል እና ለመቆጣጠር በተሠራው ሥራ ሥርጭቱ እየቀነሰ መምጣቱን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ። የቢሮው ኃላፊ እንዳሻው ሽብሩ ለፋና ዲጂታል ጋር እንዳሉት ባለፈው ዓመት ክረምት ወራት የወባ በሽታ ስርጭት…

በጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገባ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ዛሬ ማምሻውን ጅቡቲ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ አባላት ጅቡቲ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃመድ አሊ የሱፍ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

ፑቲን በሩሲያ አየር ክልል ውስጥ ስለተከሰከሰው የአዘርባጃን አውሮፕላን ይቅርታ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአገሪቱ አየር ክልል ውስጥ የተከሰከሰው የአዘርባጃን አውሮፕላን ላይ ለደረሰው አሰቃቂ አደጋ ይቅርታ ጠየቁ። የሀገሪቱን ፕሬዚዳንት ኢልሃም አሊዬቭን ይቅርታ የጠየቁት ፑቲን “አሳዛኝ ክስተት” ያሉት…