Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ለበዓሉ የግብዓት አቅርቦት እጥረት እንዳይፈጠር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ለገና በዓል ፍጆታ የሚውሉ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋና በበቂ ሁኔታ ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ በመዲናዋ የተቋቋመው የገበያ ማረጋጋትና ሕገ-ወጥ ንግድ ቁጥጥር ግብረ-ሃይል ለገና በዓል ገብያን…

ሚዲያዎች ገዢ ትርክትን ለመፍጠር በትኩረት ሊሰሩ ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ የገነባውን ዘመናዊ ስቱዲዮ ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት÷አሚኮ የገነባቸው የሬዲዮና የቴሌቪዥን ስቱዲዮዎች መንግስት ለጠንካራ ሚዲያ ግንባታ…

የኢንዱስትሪ ዘርፍ ስራ እድል የመፍጠር አቅም ከ156 ሺህ በላይ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ ዓመታት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ዓመታዊ የስራ እድል የመፍጠር አማካኝ አቅም ከ156 ሺህ በላይ መድረሱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እንደገለጹት÷ አምራች ኢንዱስትሪዎች ለኤክስፖርት ብቻ ሳይሆን…

አሜሪካ ለዩክሬን 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ለመደገፍ ቃል ገባች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ልታደርግ ነው፡፡ ድጋፉዩክሬን ከሩሲያ ከሚሰነዘርባት ጥቃት ራሷን እንድትከላከል ያግዛታል ተብሏል፡፡ በፈረንጆቹ ጥር 20 ቀን 2025 ከነጩ ቤተመንግስት የሚወጡት…

የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሦስት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ሲመክር የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቅቋል። ማዕከላዊ ኮሚቴው ከውይይቶቹ በመነሳት የተለያዩ ውሳኔዎች እንዳሳለፈ እና…

ብልፅግና ፓርቲ ሰው ተኮር መሆኑን አሳይቷል – ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በከተሞች አገልግሎትን በማሻሻልና አካታችነትን በማረጋገጥ ሰው ተኮር መሆኑን አሳይቷል ሲሉ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ። ፓርቲው ያስቀመጠው አቅጣጫ በትክክለኛ አፈጻጸም…

ኤ ሲ ሚላን ፓውሎ ፎኔስካን ከኃላፊነት አነሳ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣሊያን ሴሪ ኤው ክለብ ኤ ሲ ሚላን አሰልጣኝ ፓውሎ ፎኔስካን ከኃላፊነት ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል፡፡ ክለቡ አሰልጣኙን ያሰናበተው ኤ ሲ ሚላን በትናንትናው ዕለት ከሮማ ጋር አንድ አቻ ከተለያየ በኋላ ነው፡፡ በሴሪ ኤው እንዲሁም በአውሮፓ…

አሠልጣኝ ራውዳ ዓሊ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ራውዳ ዓሊ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጥሪው የቀረበው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አንደኛ ዙር ከዚምባብዌ ጋር በጥር ወር መጀመሪያ…

ብሔራዊ ቤተ መንግስት የድላችን እና የውጣ ውረዶቻችን ድርሳን የሚነበብበት መጽሃፍ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ ቤተ መንግስት ከፍ ያለ ኪናዊ ጥበብ የተላበሰ ህንጻ ብቻ ሳይሆን የታሪካችን መድብል፤ የተጋድሏችን የፈተናዎቻችን፣ የድላችን እና የውጣ ውረዶቻችን ድርሳን የሚነበብበት መጽሃፍ ነው ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ…

የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚዎች ቁጥር 74 ሚሊየን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተሰራው ሥራ የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚዎች ቁጥር 74 ሚሊየን መድረሱን የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ባለፉት የለውጥ ዓመታት…