Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር የኮሮና ቫይረስ ሊያስከትል የሚችለውን ጫና መቀነስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ከኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር የጋራ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል። በዚህም በኢትዮ-ጅብቲ ኮሪደር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሊያስከትል የሚችለውን ጫና ለመቀነስና ሎጂስትክሱን ለማሳለጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት…

በመዲናዋ ለችግር የተጋለጡ ከ40 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚደርግ መርሃግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለችግር የተጋለጡ ከ40 ሺህ በላይ ዜጎችን"የኔ ቤተሰብ"በሚል ተጠቃሚ የሚሆኑበት መርሀግብር ይፋ ሆነ።   በድር ፋውንዴሽን የተባለ አገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት አማካኝነት”የኔ ቤተሰብ” በሚል በኮቪድ -19…

ዓለም አቀፍ የገንዘብ ዝውውር ስርዓትን በመጠቀም ሊፈፀም የነበረ የ110 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ማጭበርበር እና ዘረፋ ወንጀል ከሸፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክኖሎጂ የተደገፈ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ማጭበርበር እና ዘረፋ ወንጀል ማክሸፉን ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ዝውውር ስርዓትን በመጠቀም 110 ሚልዮን ዶላር የማጭበርበርና የዘረፋ የወንጀል ሙከራ…

በዓለም የእናቶችን ቀን ታስቦ ውሏል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶች ቀን ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዛሬው ዕለት ታስቦ ውሏል።   ሰዎች ስለእናታቸው ያላቸውን ፍቅር ፣ ክብር እና በእናትነቷ ላበረከተችው አስተዋፅኦ ምስጋና የሚቀርብበት የእናቶች ቀን ከፈረንጆቹ 1908 ጀምሮ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሌተናል ጄነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን ቡርሃን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሱዳን የሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጄነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን ጋር ተወያዩ።   መሪዎቹ የሁለቱን ሀገራት የኢኮኖሚ ትስስር ማጠናከር እና አካባቢያዊ ፀጥታን ማረጋገጥ የሚቻልባቸው…

ባለፉት አስር ወራት ውስጥ ከ198 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2012 በጀት ዓመት አስር ወራት ውስጥ 198 ቢሊየን ብር 477 ሚሊየን 959 ሺህ ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። በ2012 የበጀት አመት ከ270 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሰራ እንደሚገኝ…

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 29 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 02፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሠዓታት ውስጥ 2 ሺህ 171 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ29 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከልም 21 በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንኪኪ ያላቸው ናቸው። ስምንቱ ደግሞ የውጭ…