Fana: At a Speed of Life!

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የአገልግሎት አሰጣጥ ሪፎርም ወሳኝ ምዕራፍ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለሀገራችን የአገልግሎት አሰጣጥና የመንግሥት አስተዳደር ሪፎርም ወሳኝ ምዕራፍ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በተመለከተ…

የኦሮሚያ ክልል የፍትህ አገልግሎት በጥሩ ተሞክሮነት የሚወሰድ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የፍትህ አገልግሎት አሰጣጥና ተደራሽነት በጥሩ ተሞክሮነት የሚወሰድ መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የምክር ቤት አባላት እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የኦሮሚያ ክልል የፍትህ አገልግሎት…

የተሽከርካሪ ሰሌዳ ለውጥ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተሽከርካሪዎች የመለያ ቁጥር ሰሌዳ አይነቶችና ምልክቶች መወሰኛ እና የአገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ 1050/2017 ሆኖ ጸድቋል። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አማካሪ ከድልማግስት ኢብራሂም፤ የተሽከርካሪ ሰሌዳ መቀየርን…

ባሕርዳር ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባሕርዳር ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 0 አሸንፏል። የጣና ሞገዶቹን የማሸነፊያ ግቦች ግርማ ዲሳሳ እና ቸርነት ጉግሳ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ቀጥሎ በተካሄደው የሊጉ…

የስኬት ቁልፍ ትጋት ነው – አርቲስት ዓለምፀሐይ ወዳጆ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንም የሚያልመው ስኬት ላይ ለመድረስ ተስፋ ባለመቁረጥ ሂደት ቁልፉ ያልተቋረጠ ትጋት መሆኑን ተገንዝቦ መጣር እንዳለበት አርቲስት ዓለምፀሐይ ወዳጆ ትመክራለች፡፡ በሙያዋ አንቱታን እና ተወዳጅነትን ያተረፈችው አርቲስት ዓለምፀሐይ አሁን…

የኮደርስ ስልጠና በዲጅታል ዘርፍ የኢትዮጵያን እድገት ለማሳለጥ ጉልህ ሚና አለው – አህመዲን መሃመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮደርስ ስልጠና በዲጅታል ዘርፍ የኢትዮጵያን የምጣኔ ሃብት እድገት ለማሳለጥ ፋይዳው የላቀ መሆኑን የአማራ ክልል የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ሃላፊ አህመዲን መሃመድ (ዶ/ር) ገለጹ። በአማራ ክልል በዘጠኝ ወራት የተከናወኑ የኮደርስ ስልጠና…

የጋሸና-ላሊበላ-ብልባላ-ሰቆጣ አስፋልት መንገድ ግንባታ ዳግም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ግንባታው ተቋርጦ የቆየውን የጋሸና-ላሊበላ-ብልባላ-ሰቆጣ የአስፋልት መንገድ ግንባታ በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል። 204 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክቱ ለአካባቢው ማሕበረሰብ ዘርፈ…

ፋና ላምሮት የምዕራፍ 19 የፍጻሜ ውድድር ነገ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሶስት ወራት በጠንካራ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 19 የፍጻሜ ውድድር ነገ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ይካሄዳል። ለፍፃሜ የደረሱት አራቱ ተወዳዳሪዎች ብሩክ ሰለሞን፣ ዮሴፍ ጉልላት፣ ካሳሁን ዘውዱ እና ኤፍሬም ጌታቸው በነገው እለት…

የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ጥራት እና ተደራሽነትን ይበልጥ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ትምህርት ሚኒስቴር ከሚያስገነባቸው ሞዴል 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ውስጥ አንዱ የሆነውን አጋ…

ሀገር በቀል ቴክኖሎጂን ለሀገር ብልጽግና ለማዋል ዘርፉን መደገፍ ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በቀል ቴክኖሎጂን ለሀገር ብልጽግና ለማዋል ዘርፉን በትኩረት መደገፍ ይገባል ሲሉ የሲዳማ ከልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት÷የኢንዱስትሪ ሽግግርን በማፋጠን ከውጪ በምንዛሪ የሚገቡ ቴክኖሎጂዎችን በሀገር…