Fana: At a Speed of Life!

የጎንደር ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች መገኘታቸውን በብልጽግና ፓርቲ አማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…

የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ቅሬታዎችን የሚፈታ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ በህዝብ የሚነሱ ቅሬታዎችን የሚፈታ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የምክር ቤቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት…

ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የባለብዝሃ ወገን የትብብር ማዕቀፍ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የሁለትዮሽ የልማት አጋርነታቸውን በተለያዩ የትብብር አማራጮች የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ። በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ከዓለም ባንክ ግሩፕ እና አይ ኤም ኤፍ ዓመታዊ የፀደይ ወቅት…

 ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት በትብብር እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት ከአጋር ሀገራት ጋር በትብብር እየሰራች መሆኗን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከፈረንሳይና ከሱዳን ሪፑብሊክ ምሁራን ጋር የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ስርዓትን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የተከናወኑ የጸጥታ ስራዎችን ገመገሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በከተማ አስተዳደሩ የተከናወኑ የዘጠኝ ወራት የጸጥታ ስራዎችን ገምግመዋል። ከንቲባዋ በዚሁ ወቅት የከተማዋን እድገትና ለውጦች የሚመጥኑ የጸጥታ ስራዎች በመሰራታቸው ከተማዋን ሰላማዊ፣…

ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች በቴምር ምርት ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች በቴምር ምርት ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች የከሊፋ ኢንተርናሽናል ቴምር አዋርድና የግብርና ኢኖቬሽን ዋና…

ፈጣን የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ጂኦፊዚካል ጥናት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል ፈጣን የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ጂኦፊዚካል ጥናት ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል፡፡ ለ5 ዓመት የሚተገበረውን ፕሮጀክት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከዴንማርክ መንግስት ጋር በመተባበር ነው ይፋ…

ዓለም ባንክ የኢትዮጵያ የልማት ግቦችን ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም ባንክ የኢትዮጵያ መንግስት ተግባራዊ ያደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያና ተግባራዊ ለማድርግ ያሳየውን ቁርጠኝነት አድንቋል፡፡ በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ የተመራ ከፍተኛ የፋይናንስ ልዑክ ከዓለም ባንክ የኦፕሬሽን ክፍል ማኔጂንግ…

ለደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ ቤተ-መንግስት የመልሶ ማልማት ሥራ ሊከናወን ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ ቤተ-መንግስት የጥገና እና የመልሶ ማልማት ሥራን ለማከናወን የውል ስምምነት መፈረሙን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው (ረ/ፕ/ር) በዚህ ወቅት÷…

ቭላድሚር ፑቲን የሩሲያን የድል ቀን አስመልክተው የተኩስ አቁም አወጁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሩሲያን የድል ቀን አስመልክተው የሶስት ቀናት የተናጠል ተኩስ አቁም አውጀዋል፡፡ ከሬምሊን እንዳስታወቀው÷ጊዜያዊ የተናጠል ተኩስ አቁሙ በፈረንጆቹ ከመጪው ግንቦት 8 እኩለ ሌሊት ጀምሮ እስከ ግንቦት 11 ቀን…