Fana: At a Speed of Life!

ስኳርን ከባዕድ ነገሮች ጋር በመቀላቀል ማር ነው በማለት ሲያዘጋጁ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስኳርን ከተለያዩ ባዕድ ነገሮች ጋር በመቀላቀል ማር ነው በማለት ሲያዘጋጁ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ተጠርጣሪዎቹ የወንጀል ድርጊቱን ሲያከናውኑ የነበረው በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ…

የመርማሪ ቦርዱ አባላት የከተማ አስተዳደሩ ኮቪድ19ን ለመከላከልና የገቢ ምንጭ የሌላቸውን ነዋሪዎች ለመደገፍ ያሰባሰባቸውን ንብረቶች ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻፀም መርማሪ ቦርድ አባላት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮቪድ19ን ለመከላከልና የገቢ ምንጭ የሌላቸውን ነዋሪዎች ለመደገፍ ያሰባሰባቸውን ንብረቶች ጎብኝተዋል። የከተማዋ የወጣቶችና የበጎ ፈቃደኞች ማስተባበሪያ ቢሮ…

በኮቪድ-19 ምክንያት በሰራተኛው ላይ ከህግ አግባብ ውጪ የስራ ዋስትና እጦት እንዳይደርስ ትኩረት ሊደረግ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ምክንያት በሠራተኛው ላይ ከህግ አግባብ ውጭ የሥራ ዋስትና እጦት እንዳይደርስ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ። የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ…

የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል በተቋቋመው ብሔራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ በእስካሁን አፈፃፀም ላይ ግምገማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል የተቋቋመው ብሔራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ የእስካሁን አፈፃፀም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገምግሟል። ግምገማውን በማስመልከት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ…

በግብጽ ሲናይ በረሃ በተፈጸመ ጥቃት 10 ወታደሮች ተገደሉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብጽ ሲናይ በረሃ በተፈጸመ ጥቃት 10 ወታደሮች መገደላቸው ተሰማ። የሃገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ታመር አል ሪፋይ እንዳሉት ጥቃቱ በደቡባዊቷ ቤር አል አቤድ ከተማ በወታደራዊ ተሽከርካሪ ላይ የተፈጸመ የቦምብ ጥቃት የደረሰ ነው።…

ባለፉት 24 ሰዓታት ለ912 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 2 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 7 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ912 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 2 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት ቫይረሱ የተገኘባቸው የ20 እና 25 አመት ወጣት ኢትዮጵያውያን…