የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 5 ነጥብ 2 ሚሊየን ሔክታር መሬት በማረስ ምርታማነትን ማሳደግ ተቻለ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሚታረሰውን መሬት 5 ነጥብ 2 ሚሊየን ሔክታር በማድረስ ዓመታዊ የምርት መጠኑን ማሳደግ የሚያስችል አቅም መፈጠሩን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። የሰላምና ደኅንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልፅግና ፓርቲ በኢትዮጵያ አካታች የፖለቲካ ስርዓትና አሰባሳቢ ትርክትን በመፍጠር መሰረት ጥሏል – አቶ እንዳሻው ጣሰው ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በኢትዮጵያ አካታች የፖለቲካ ስርዓትና አሰባሳቢ ትርክትን በመፍጠር ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ተግባራት ማከናወኑን የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና 9 ነጥብ 8 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የስራ እድል መፍጠር መቻሉ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሶስት ዓመታት 9 ነጥብ 8 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች እውቀትን መሰረት ያደረገ ቋሚ የስራ እድል በመፍጠር ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ሚኒስትሯ ባለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሪፎርሙ ኢትዮጵያን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ካስመዘገቡ ሀገራት ተርታ አሰልፏል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሪፎርሙ በተከናወኑ ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች ኢትዮጵያን በዓለም ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ካስመዘገቡ ሀገራት ተርታ ማሰለፍ መቻሉን የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የገጠር ኮሪደር ልማት አርሶ አደሩ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚ እንዲሆን ማስቻሉ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠር ኮሪደር ልማት አርሶ አደሩ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚና ዘመናዊ ስልተ-ምርት እንዲከተል ማድረጉን የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ በገጠር የሚኖረው ሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ፡፡ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ሲመክር የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም የሚችሉ ፕሮጀክቶች እየተተገበሩ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በረሃማ አካባቢዎች ያለውን የንጹህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ለማሻሻል የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም የሚችሉ ፕሮጀክቶች እየተተገበሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዞን እየተተገበሩ ካሉ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች…
ስፓርት ዋሊያዎቹ በደርሶ መልስ በሱዳን አቻቸው ተሸነፉ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በሱዳን 2 ለ 1 ተሸነፈ፡፡ ጨዋታው ዛሬ 11 ሠዓት ላይ በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ ዋሊያዎቹ በመጀመሪያው ዙር…
የሀገር ውስጥ ዜና ልዩነትን መፍታትና ልማት ላይ ማተኮር የብልጽግና ቀዳሚ አጀንዳ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Meseret Awoke Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ወደ ከፍታዋ ለመውሰድ ልዩነቶችን መፍታትና ልማት ላይ ማተኮር የብልጽግና ፓርቲ ቀዳሚ አጀንዳ መሆኑን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በመደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተልዕኮውን የተረዳ ጠንካራ ሠራዊት መገንባት ተችሏል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ yeshambel Mihert Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተልዕኮውን ጠንቅቆ የተረዳ እና ከወገንተኝነት የፀዳ ጠንካራ ሠራዊት መገንባት ተችሏል ሲሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ በተቋሙ የተልዕኮ አፈፃፀም እና በቀጣይ መከናወን ስላለባቸው…