የሀገር ውስጥ ዜና የዩኒቨርሲቲዎች በጀት ባስመዘገቡት ውጤት ልክ እንደሚመደብ ተገለጸ Melaku Gedif Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደብላቸው በጀት ባስመዘገቡት ውጤት ልክ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለፁ። በትምህርት ዘርፉ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በተቀናጀ መልኩ ማሻሻል የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱን ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በዓሉ ሰላምን፣ ደስታን እና ተጨማሪ በረከቶችን እንዲያመጣም ተመኝተዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና የስኳር ፋብሪካዎች ከክረምት ጥገና በኋላ ማምረት ጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስኳር ፋብሪካዎች ከ2016 የክረምት ወራት አጠቃላይ የጥገና ሥራ በኋላ መደበኛ የማምረት ሥራ መጀመራቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ ከጥገና በኋላ ወደ ምርት የተመለሱትም÷ የወንጂ ሸዋ፣ መተሐራ፣ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚና ኢጋድ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ yeshambel Mihert Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚ እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የአካዳሚው ፕሬዚዳንት ዛዲግ አብርሃ እና የኢጋድ ዋና ፀሀፊ ወርቅነህ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና መንገደኞችን ያሳፈረ አውሮፕላን በካዛኪስታን ተከሰከሰ Meseret Awoke Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 62 መንገደኞችንና አምስት ሰራተኞችን የጫነ አውሮፕላን በካዛኪስታን አክታው ከተማ አቅራቢያ መከስከሱ ተሰምቷል፡፡ ከአደጋው እስካሁን 27 ሰዎች በሕይወት የተረፉ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ፥ የእሳት አደጋ መከላከያ ሠራዊት እሳቱን ማጥፋቱንና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ርዋንዳ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ Melaku Gedif Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ከርዋንዳ አቻቸው ጁቬናል ማሪዛሙንዳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ በወታደራዊ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች በቀጣይ ወታደራዊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከታገዱ የሩሲያ ንብረቶች የተገኘ 1 ቢሊየን ዶላር ለዩክሬን በብድር ተሰጠ Meseret Awoke Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከታገዱ የሩሲያ ንብረቶች የተገኘ 1 ቢሊየን ዶላር ትርፍ በብድር መልክ መቀበሏን ዩክሬን አስታወቀች፡፡ ሞስኮ በንብረቶቿ ላይ የሚወሰድ ማንኛውም ርምጃ “ስርቆት” እንደሆነ እንዲህ ያለው ርምጃም ዓለም አቀፋዊ ሕግን የሚጻረር ፣ የምዕራባውያንን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶናልድ ትራምፕ የሞት ቅጣትን አጠናክረው እንደሚተገብሩ አስታወቁ Melaku Gedif Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአስተዳደር ዘመናቸው የሞት ቅጣትን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ። የ78 ዓመቱ ዶናልድ ትራምፕ ይህን ያሉት ባለፈው ሳምንት ጆ ባይደን 37 የሞት ፍርድ ለተበየነባቸው ወንጀለኞች ፍርዱን ወደ ዕድሜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ከ310 ሺህ ቶን በላይ ሲሚንቶ ለገበያ አቀረበ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቅርቡ ተመርቆ ሥራ የጀመረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ እስከ አሁን ከ310 ሺህ ቶን በላይ ሲሚንቶ ለገበያ አቀረበ፡፡ ፋብሪካው ሙሉ በሙሉ ወደ ምርት ሲገባ በቀን 15 ሺህ ቶን (150 ሺህ ኩንታል)…
ስፓርት ዋሊያዎቹ የቻን የመልስ ጨዋታቸውን ከሱዳን አቻቸው ጋር ያደርጋሉ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ከሱዳን አቻው ጋር ያደርጋል፡፡ የሁለቱ ቡድኖች የቻን የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ ጨዋታ 11 ሠዓት ላይ በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም…