Fana: At a Speed of Life!

የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም 60 በመቶ ማድረስ ተችሏል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪዎች የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን በመፍታት የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ወደ 60 በመቶ ማሳደግ መቻሉን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። …

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በድምቀት ለማክበር በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ሜታ ወረዳ የሚከበረው የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማደረጉን የፀጥታ ጥምር ኃይል አስታወቀ፡፡ የመከላከያ ሠራዊት፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ የኦሮሚያ…

አዘርባጃን ብሔራዊ ሐዘን አወጀች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዘርባጃን በትናትናው ዕለት በካዛኪስታን በተፈጠረ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ብሔራዊ ሐዘን ማወጇ ተነገረ፡፡ የአዘርባጃን 62 መንገደኞችንና አምስት ሰራተኞችን የጫነ አውሮፕላን በካዛኪስታን አክታው ከተማ አቅራቢያ መከስከሱ ይታወቃል፡፡…

ዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 8 ጨዋታዎች ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በ18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የበዓል ሰሞን (ቦክሲንግ ደይ) መርሐ ግብር 8 ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። በዕለቱ ቀደም ብሎ 9፡30 ላይ በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ከኤቨርተን ጋር ይጫወታል። ምሽት 12…

አልማ በጤና፣ በትምህርትና በስራ ዕድል ፈጠራ ስኬታማ ተግባራትን ማከናወኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ባለፉት አምስት አመታት በጤና፣ በትምህርትና በስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ ስኬታማ ተግባራትን አከናውኗል ሲሉ የማህበሩ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ፈንታ ገለጹ፡፡ በማዕከላዊ ደቡብ ወሎና ሰሜን ጎጃም ዞኖች ተግባራዊ…

380 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ወራት 380 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ ገለፁ። ሚኒስትሯ ባለፉት የለውጥ አመታት የገቢ አሰባሰብ አፈጻጸምን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፤ በሀገር…

በደሴ በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት የተገነባው ዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ምርቱን ማከፋፈል ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 17 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደሴ ከተማ በቀዳሚዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የተገነባው የዳቦና ዱቄት ፍብሪካ ለሥራ እድል ፈጠራ ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተመላክቷል፡፡ ፋብሪካው ዳቦ የማከፋፈል ሥራውን በዛሬው ዕለት የጀመረ ሲሆን÷በከተማዋ በሚገኙ አምስቱም ክፍለ ከተሞች…

የፋና ላምሮት የምዕራፍ 18 ውድድር ቅዳሜ ፍጻሜውን ያገኛል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት ሶስት ወራት በአስደናቂ ተወዳዳሪዎች ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት የምዕራፍ 18 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ፍጻሜውን ያገኛል። ለፍጻሜው የደረሱት ማዕረግ ሀይሉ፣ እየሩሳሌም አሰፋ፣ ግሩም ነብዩ እና እዮቤል ፀጋዬ በሶስት ዙር…

በአማራ ክልል 377 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማካሄድ ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክል 377 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ለዘንድሮው የአፈርና…

የአዲስ አበባ ከተማና ዙሪያዋ ያለው የፀጥታ ሁኔታ አስተማማኝ መሆኑን የፀጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፀጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት በአፈፃፀሙ ላይ ባካሄደው ግምገማ የአዲስ አበባ ከተማ እና ዙሪያዋ የፀጥታ ሁኔታ አስተማማኝ መሆኑን አረጋግጧል። ጥምር ኃይሉ ታሕሣሥስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ባስቀመጠው…