Fana: At a Speed of Life!

አልማ በጤና፣ በትምህርትና በስራ ዕድል ፈጠራ ስኬታማ ተግባራትን ማከናወኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ባለፉት አምስት አመታት በጤና፣ በትምህርትና በስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ ስኬታማ ተግባራትን አከናውኗል ሲሉ የማህበሩ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ፈንታ ገለጹ፡፡ በማዕከላዊ ደቡብ ወሎና ሰሜን ጎጃም ዞኖች ተግባራዊ…

380 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ወራት 380 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ ገለፁ። ሚኒስትሯ ባለፉት የለውጥ አመታት የገቢ አሰባሰብ አፈጻጸምን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፤ በሀገር…

በደሴ በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት የተገነባው ዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ምርቱን ማከፋፈል ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 17 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደሴ ከተማ በቀዳሚዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የተገነባው የዳቦና ዱቄት ፍብሪካ ለሥራ እድል ፈጠራ ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተመላክቷል፡፡ ፋብሪካው ዳቦ የማከፋፈል ሥራውን በዛሬው ዕለት የጀመረ ሲሆን÷በከተማዋ በሚገኙ አምስቱም ክፍለ ከተሞች…

የፋና ላምሮት የምዕራፍ 18 ውድድር ቅዳሜ ፍጻሜውን ያገኛል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት ሶስት ወራት በአስደናቂ ተወዳዳሪዎች ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት የምዕራፍ 18 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ፍጻሜውን ያገኛል። ለፍጻሜው የደረሱት ማዕረግ ሀይሉ፣ እየሩሳሌም አሰፋ፣ ግሩም ነብዩ እና እዮቤል ፀጋዬ በሶስት ዙር…

በአማራ ክልል 377 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማካሄድ ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክል 377 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ለዘንድሮው የአፈርና…

የአዲስ አበባ ከተማና ዙሪያዋ ያለው የፀጥታ ሁኔታ አስተማማኝ መሆኑን የፀጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፀጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት በአፈፃፀሙ ላይ ባካሄደው ግምገማ የአዲስ አበባ ከተማ እና ዙሪያዋ የፀጥታ ሁኔታ አስተማማኝ መሆኑን አረጋግጧል። ጥምር ኃይሉ ታሕሣሥስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ባስቀመጠው…

ግድቦች ለማመንጨት የታቀደውን ሃይል ማሳካት የሚያስችል ውሃ መያዛቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፈው የክረምት ወቅት ወደ ኃይል ማመንጫ ግድቦች የገባው የውሃ መጠን በበጀት ዓመቱ ለማመንጨት የታቀደውን ዕቅድ ለማሳካት እንደሚያስችል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡ በተቋሙ የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ የዕቅድ ቢሮ ሥራ…

አዲስ አበባ ለአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ ስኬታማነት ያላት ትጋት ይደነቃል- ሱዳናዊ ጋዜጠኛ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔን በስኬት ለማስተናገድ እያደረገች ያለው ዝግጅት የሚደነቅ መሆኑን ሱዳናዊው የፕሬስ ፀሐፊ፣ ተንታኝ እና የሚዲያ አማካሪ መኪ ኢልሞግራቢ ገለፀ፡፡ ከፈረንጆቹ 2009 ጀምሮ የሕብረቱን ጉባዔ ሲከታተል መቆየቱን…

እስራኤል በጋዛ ያካሄደችው ዘመቻ ለ6 ታጋቾች ሞት አስተዋጽዖ ማድረጉን አመነች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል ጦር በጋዛ ያካሄደው ዘመቻ ለ6 ታጋች እስራኤላዊያን በሃማስ መገደል አስተዋጽዖ ማድረጉን አስታወቀች። ምንም እንኳን የምድር ጦሩ በጋዛ ጥንቃቄ የተሞላበት ዘመቻ ቢያካሂድም ባለፈው ነሐሴ ወር በሃማስ ለተገደሉት 6ቱ ታጋቾች ሞት…

የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ በአፋጣኝ እንዲጠናቀቅ አቅጣጫ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ ከተያዘለት ጊዜ በፊት እንዲጠናቀቅ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሐይ ጳውሎስ አሳሰቡ። የብሔራዊ ስታዲየም የግንባታ ሂደት አፈፃፀም ሪፖርት ዛሬ ተገምግሟል፡፡ በግምገማው…