ኢትዮጵያና ጅቡቲ ጸረ-ሰላም ኃይሎችን ለመግታት የጋራ ግብረ-ኃይል አቋቁመው ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና የጅቡቲ ደኅንነት ተቋማት በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ጸረ-ሰላም ኃይሎችን ለመግታት የጋራ ግብረ-ኃይል አቋቁመው ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡
ሀገራቱ በድንበሮቻቸው አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ጸረ-ሰላም ኃይሎችን ለመግታት ከሚያደርጉት የመረጃ…