በሙስና ወንጀል የተከሰሱ የፐርTዝ ብላክ ሰራተኞች በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ታዘዘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጋር ተያይዞ በማታለል ሙስና ወንጀል የተከሰሱ የፐርTዝ ብላክ ሰራተኞች በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ታዘዘ።
የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ የፐርTዝ ብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ/ማ…