በኦሮሚያ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከኦሮሚያ ክልል መንግስት ተወካዮች ጋር የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡
በውይይታቸውም በቀጣይ በክልሉ ያሉ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋምና ወደ ማህበረሰቡ ለመቀላቀል በጋራ…