የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ1 ሺህ 600 ኪሎ ሜትር በላይ መንገድ ተጠገነ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከ1 ሺህ 600 ኪሎ ሜትር በላይ የጠጠር መንገድ መጠገኑን የኦሮሚያ ክልል መንገዶች እና ሎጂስቲክስ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በ2017 የበጀት ዓመት ከ13 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የጠጠር መንገዶችን ለመጠገን እየተሠራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ ዐሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አሥተዳደር አዋጅ ጸደቀ yeshambel Mihert Dec 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በደን ዘርፍ ከልማት አጋሮች የምታገኘውን ድጋፍና ጥቅም ለማሳደግ የሚያስችል የአረንጓዴ ዐሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አሥተዳደር አዋጅ ፀደቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 12ኛ መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል ያለመ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ተጀመረ Feven Bishaw Dec 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል ያለመ ሀገር አቀፍ የንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ዛሬ በድሬዳዋ ተካሂዷል። መርሐግብሩ ማህበራዊ እሴቶችን ለማጎልበትና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል የሚያግዝ መሆኑ እንዲሁም ወጣቶችን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አይ ኤም ኤፍ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት መቼ ሊቋጭ እንደሚችል ትንበያውን አስቀመጠ Meseret Awoke Dec 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት መቼ እንደሚቋጭ እና እርቅ እንደሚወርድ መተንበዩ ተሰምቷል፡፡ በትንበያ መሰረትም ሁለቱ ሀገራት በፈረንጆቹ 2025 መጨረሻ እና 2026 አጋማሽ ላይ ሰላም ያወርዳሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ Meseret Awoke Dec 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጀምሯል፡፡ ስብሰባው በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት እንደሆነ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ 12ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው yeshambel Mihert Dec 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 12ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ በስብሰባውም የአረንጓዴ ዐሻራ እና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያ እና አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡ ረቂቅ አዋጁን…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ምርት ላይ አሉታዊ ጫና ማስከተሉ ተገለጸ Feven Bishaw Dec 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ምርት ላይ አሉታዊ ጫና ማስከተሉን የክልሉ የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተርና የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ልማትና ጥበቃ ዘርፍ ኅላፊ…
ስፓርት የማንቼስትር ዩናይትድ ስታዲየም ኦልድትራፎርድ የአይጥ መንጋ አስቸግሮታል ተባለ yeshambel Mihert Dec 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ ሜዳ የሆነው ኦልድትራፎርድ በአይጥ መንጋ መቸገሩ ተሰምቷል፡፡ የንጽህና ተቆጣጣሪዎች በቅርቡ ባደረጉት ምልከታ÷ስታዲየሙ አይጥ በብዛት እንደመሸገበት መረዳታቸውንና ለቡድኑ የምግብ ንጽህና የሁለት ኮከብ ምዘና (ሬቲንግ)…
የሀገር ውስጥ ዜና በፈንታሌ ተራራ ፍንዳታና ጭስ የታየበት የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ Melaku Gedif Dec 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዋሽ ፈንታሌ ተራራ በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 6 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦፊዚክስ፣ ሕዋ ሳይንስና አስትሮኖሚ ኢንስቲትዩት አስታውቋል። በዩኒቨርሲቲው የጂኦ ፊዚክስ ሕዋ ሣይንስና አስትሮኖሚ ተቋም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚወጡ ሕጎች የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ይሆኑ ዘንድ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል- አፈ-ጉበዔ ታገሰ ጫፎ yeshambel Mihert Dec 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚወጡ ሕጎች የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ይሆኑ ዘንድ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉበዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስተባባሪ ኮሚቴ የምክር ቤቱን የ2017 በጀት የሩብ ዓመት…