የዜና ቪዲዮዎች የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለአውሶም ሰራዊት ላዋጡ ሀገራት ምስጋና አቀረቡ Hailemaryam Tegegn Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ለአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ ድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ (አውሶም) ሰራዊት ላዋጡ ሀገራት ምስጋና አቀረቡ። በዩጋንዳ ኢንቴቤ በአውሶም ዙሪያ የመከረው ልዩ ስብሰባ ተጠናቋል። በስብሰባው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሞሮኮ የሮያል ጦር ኃይል ልዑካን ኢትዮጵያ የገነባችውን የድሮን ቴክኖሎጂ አቅም አደነቁ Hailemaryam Tegegn Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኘው የሞሮኮ የሮያል ጦር ኃይል የልዑካን ቡድን ኢትዮጵያ የገነባችውን የድሮን ቴክኖሎጂ አቅም አደንቋል፡፡ በጦር ኃይሉ ኢንስፔክተር ጄኔራልና የደቡባዊ ዞን ጦር አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ በሪድ የተመራው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ትብብር ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ Hailemaryam Tegegn Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ትብብር ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ማክታር ዲዮፕ ገለጹ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅትና የዓለም ባንክ ስብሰባ ጎን ለጎን ከዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልዑክ ከእስያ የመሠረተ ልማት እና ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያየ Hailemaryam Tegegn Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በ2025 የአይ ኤም ኤፍ እና ዓለም ባንክ ስብሰባ ጎን ለጎን ከእስያ የመሠረተ ልማት እና ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጂን ሊኩን ጋር ተወያየ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት ፕሬዚዳንቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽንና ኢንስቲትዩቱ በጋራ ለመስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽንና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በተለያዩ የትብብር መስኮች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ውይይት አድርገዋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድርን (ዶ/ር) ጨምሮ የተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች…
ፋና ስብስብ 1 ሚሊየን ብር ወደሚያሸልመው የፋና ላምሮት ፍጻሜ እነማን ይደርሳሉ…? Mikias Ayele Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብርቱ ፉክክር ሲደረግበት የቆየው ተወዳጁ ፋና ላምሮት ምዕራፍ 19 በቀጣዩ ሣምንት ይጠናቀቃል፡፡ በፍጻሜው ዋዜማ ነገ በሚኖረው ጠንካራ ፉክክርም ከአምስቱ ተወዳዳሪዎች አንዱ ይሰናበታል፡፡ እንዲሁም አራቱ ተወዳዳሪዎች በቀጣይ ሣምንት 1…
ቢዝነስ የቻይና አየር መንገዶች ወደ ኢትዮጵያ የበረራ አገልግሎት ሊሰጡ ነው Hailemaryam Tegegn Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለት የቻይና አየር መንገዶች በፈረንጆቹ 2025 መጨረሻ ወደ ኢትዮጵያ የበረራ አገልግሎት ለመጀመር ማቀዳቸውን አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው መንግሥቴ በቻይና ባለሀብቶች ከተያዙ አፍሪካን ወርልድ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሞሮኮ በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር መሥራት በሚችሉበት ጉዳይ ላይ መከሩ Mikias Ayele Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ሞሮኮ በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር ለመሥራት በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሞሮኮ የሮያል ጦር ኃይል ኢንስፔክተር ጄኔራልና የደቡባዊ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ abel neway Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ እያካሄደ ይገኛል። የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባወጡት ጽሁፍ፤ ከዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአውሶም ላይ የሚመክር ስብሰባ በዩጋንዳ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Apr 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ ድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ (አውሶም) ዙሪያ የሚመክር ስብሰባ በዩጋንዳ ኢንቴቤ መካሄድ ጀምሯል። በስብሰባው ለአውሶም ሰራዊት ያዋጡ ሀገራት ተወካይ ልዑኮች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ ኢትዮጵያ በመወከል በመከላከያ…