የኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባልነት ድርድር ሂደት
https://www.youtube.com/watch?v=LONJwSjcvaw&t=6s
ኮሮና ቫይረስን የሰጉት ፕሬዚዳንት ከመጨባበጥ የእግር ሰላምታን መርጠዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ እና የተቀናቃኝ ፓርቲ መሪው ማሊም ሰይፍ ሸሪፍ ያልተለመደ ሰላምታ ልውውጥ ብዙዎችን ፈገግ አሰኝቷል።
የታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ከማሊም ሰይፍ ሸሪፍ ሐማድ ጋር የእግር ሰላምታ ተለዋውጠዋል።
ምስሉን የሃገሪቱ…
የሚኒስትሮች መግለጫ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ
https://www.youtube.com/watch?v=WeWbYIkWJkk&t=5s
ኢራን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር 54 ሺህ እስረኞችን በጊዜያዊነት ፈታች
አዲስ አበባ፣የካቲት 25፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን ብዙ ዜጎች በሚገኙባቸው ማረሚያ ቤቶች ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር 54 ሺህ እስረኞችን በጊዜያዊነት መፍታቷ ተሰምቷል።
እስረኞቹ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ አድርገው ነጻ መሆናቸው ከተረጋገጠ በኋላ በዋስ ከእስር መፈታታቸውን የሀገሪቱ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ብቻ አገልግሎት የሚሰጡበት ቅርንጫፍ ከፈተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴት ሠራተኞች ብቻ አገልግሎት የሚሰጡበት ሁለተኛውን ቅርንጫፍ ልደታ አካባቢ ከፈተ።
በቅርንጫፉ ምረቃ መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንትና አቶ ባጫ ጊና፥ ባንኩ ከ77 ዓመታት በላይ በዘለቀው…
የፌዴራል የስራ ቋንቋዎችን ቁጥር መጨመር ልሳነ ብዙ ሀገረ መንግስት ለመገንባት ያስችላል-ምሁራን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የስራ ቋንቋዎችን ቁጥር መጨመር ልሳነ ብዙ ሀገረ መንግስት ለመገንባት የሚያስችል መሆኑን ምሁራን ገለጹ።
የሚኒስተሮች ምክር ቤት ከአማርኛ ቋንቋ ተጨማሪ አፋን ኦሮሞ፣ ትግርኛ፣ ሶማሊኛ እና አፋርኛ የፌዴራል የስራ ቋንቋ እንዲሆኑ መወሰኑ…
የአድዋ ድልና ሀገራዊ ፋይዳ (የውይይት መድረክ)
https://www.youtube.com/watch?v=fPbZRsB5-MY&t=201s
የህዝቡን ሰላም እና ደህንነት ለማረጋገጥ ከዚህ በኋላ እርምጃ እወስዳለሁ – የፌዴራል ፖሊስ
https://www.youtube.com/watch?v=RhE9eK1TCK4
አማዞን የኮሮና ቫይረስን ምክንያት በማድረግ ተገቢ ያልሆነ ዋጋ የጨመሩ 1 ሚሊየን ምርቶችን አገደ
አዲስ አበባ፣የካቲት 24፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) አማዞን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ምክንያት በማድርግ ያልተገባ ዋጋ የጨመሩ እና የተሳሳቱ መረጃዎችን ያሰራጩ 1 ሚሊየን ምርቶችን ከገጹ ማስወገዱን አስታውቋል።
ተቋሙ ይህንን እርምጃ የወሰድኩት ደንበኞች የኮሮና ቫይረስ ጋር የተዛመዱ የፊት ጭንብልን…