የዜና ቪዲዮዎች ለሀገራዊው ምርጫ የተዛቡ መረጃዎችንና የጥላቻ ንግግሮችን መቆጣጠር እንደሚገባ ተገለጸ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=j94VvVKGm-8
የዜና ቪዲዮዎች የኤክሳይዝ ታክስ በትንቦሆ ምርት ላይ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=IowoWyE37ko
የዜና ቪዲዮዎች በዩኒቨርሲቲዎች ብጥብጥ የፈጠሩ 1 ሺህ 207 ግለሰቦች ላይ እርምጃ ተወስዷል Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dovVVpqWdqo
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፖርቲ አመራሮች በዱከም ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞንን እየጎበኙ ነው Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፖርቲ አመራሮች በዱከም ከተማ የሚገኘውን ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞንን በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ። በጉብኝታቸውም የኢንዱስትሪ ዞኑን የስራ እንቅሰቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል። የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ የአመራር ስልጠና ከጥር 16 ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በ627 ሚሊየን ብር የመንገድ ግንባታ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በ2012 በጀት ዓመት 43 ፕሮጀክቶችን በ627 ሚሊየን ብር እየገነባ መሆኑን አስታወቀ። የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት ዋና የስራ ሂደት መሪ አቶ ጌትነት ዘውዴ እንዳሉት፥ በክልሉ ወረዳን ከወረዳ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀላባ የአንበጣ መንጋን ለመከላከል የኬሚካል ርጭት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ሀላባ ዞን የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል እየተሰራ ነው። ህብረተሰቡም የተለያዩ ባህላዊ ስልቶችን በመጠቀም መንጋውን ለመከላከል እየሰራ እንደሚገኝ ከደቡብ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውቶብስ ተራ-መሳለሚያ-18 ቁጥር ማዞሪያ የመንገድ ግንባታ ተጀመረ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውቶብስ ተራ - መሳለሚያ - 18 ቁጥር ማዞሪያ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጀምሯል። የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱ 3 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር ርዝመትና 40 ሜትር የጎን ስፋት እንዳለው ተገልጿል። ከዚህ ባለፈም 75 ሜትር ርዝመት ያለው ወንዝ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ እና ሜክሲኮ ድንበር አቅራቢያ ረጅሙ ዕፅ ማዘዋወሪያ ዋሻ ተገኘ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ እና ሜክሲኮ ድንበር አቅራቢያ ረጅሙን የዕፅ ማዘዋወሪያ ዋሻ ማግኘታቸውን የአሜሪካ ባለስልጣናት አስታወቁ። ዋሻው አሜሪካን ከሜክሲኮ ጋር በሚያዋስናት ድንበር በኩል ዕፅ አዘዋዋሪዎች ይጠቀሙበት እንደነበረም ገልጸዋል። 1 ሺህ 313…
ጤና ሳንባ በሲጋራ ምክንያት ከሚከሰት ጉዳት የማገገም አቅም እንዳለው ተመራማሪዎቹ ገለጹ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳንባ በሲጋራ ምክንያት ከሚከሰት የካንሰር ህመም የማገገም አቅም እንዳለው ተመራማሪዎች ገለጹ። በለንደን የተደረገው ጥናት ሳንባ በማጨስ ብዛት ከሚከሰት የህዋሳት ጉዳትና ለውጥ የማገገም አቅም እንዳለው አመላክቷል። ተመራማሪዎቹ በጥናታቸው ለረጅም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራዊው ምርጫ የተዛቡ መረጃዎችን እና የጥላቻ ንግግሮችን ስርጭት መቆጣጠር እንደሚገባ ተገለጸ Tibebu Kebede Jan 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መጭው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ በሆነ መልኩ እንዲካሄድ የተዛቡ መረጃዎችን እና የጥላቻ ንግግሮችን ስርጭት መቆጣጠር እንደሚገባ የመብቶችና ዴሞክራሲ ብልጽግና ማዕከል (ካርድ) አሳሰበ። በሀገሪቱ በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች የሚሰራጩ የተዛቡ መረጃዎች እና…