የሀገር ውስጥ ዜና ጨረራ አመንጪ ቁሶችንና መሳሪያዎችን የሚጠቀሙ ድርጅቶችን ግንዛቤ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ Tibebu Kebede Mar 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጨረራ አመንጪ ቁሶችንና መሳሪያዎችን የሚጠቀሙ ድርጅቶችን ግንዛቤ ማሳደግ ላይ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተገልጿል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የጨረራ መከላከያ ባለስልጣን አመራሮች በባለስልጣኑ የስራ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤት-መር የአስማሚነት ማዕከላትን ለማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ Tibebu Kebede Mar 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤት-መር የአስማሚነት ማዕከላትን ለማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት መፈረሙ ተገለጸ፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የኢትዮጵያ የማስማማት እና የግልግል ዳኝነት ማዕከል በፌደራል ፍርድ ቤቶች ውስጥ የተቋቋሙ ፍርድ ቤት-መር…
ፋና 90 የአድዋ ስዕሎች በህፃናት ፣ ታዳጊዎች እና ወጣቶች Feven Bishaw Mar 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=JX2DiPeuMHA
የሀገር ውስጥ ዜና በኤክሳይስ ታክስ አዋጅ አተገባበር ዙሪያ ከቢራ አምራቾች ጋር ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Mar 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲሱ ኤክሳይስ ታክስ አዋጅ አተገባበር ዙሪያ እየተፈጠሩ ያሉ ብዥታዎችን ሊያጠራ የሚችል ውይይት ከቢራ አምራቾች ጋር ተካሄደ። ውይይቱን የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ መምራታቸውን ከገቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ከቅርሶች እድሳት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ችግሮችን ለመፍታት የተጠናከረ ስራ መጀመሩን ገለጸ Tibebu Kebede Mar 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣2012 (ኤ ቢ ሲ) በሀገሪቱ ከሚገኙ ቅርሶች እድሳት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ችግሮችን ለመፍታት የተጠናከረ ስራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አሰታውቋል። የባለስልጣኑ የቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዳይሬክተር አቶ ሃይሉ ዘለቀ ከፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለተለያዩ የሥራ ሃላፊዎች የአምባሳደርነት ሹመት ሰጡ Tibebu Kebede Mar 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በመወከል በተለያዩ ሀገራት ለሚያገለግሉ የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሰረትም ፦ 1. አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 2. ወይዘሮ የአለም ፀጋይ…
ፋና 90 የጦር ሜዳ ስንቆች እና የእናቶች ብልሃት Feven Bishaw Mar 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=TnVVXBdK08Q