የኮሮና ቫይረስ ከቻይና በበለጠ በሌሎች የአለም ሀገራት እየተዛመተ ነው-የአለም የጤና ድርጅት
አዲስ አበባ፣የካቲት24፣2012 (ኤፍ.በ.ሲ) በአለም አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከፍተኛ መሆኑን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡
የቫይረሱ መነሻ በሆነችው ቻይና የወረርሽኙ ስርጭት እየቀነሰ ሲሆን በቀረው ዓለም ግን በሽታው በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ መሆኑ ድርጅቱ ገልጿል፡፡…