ዓለምአቀፋዊ ዜና በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ ከቻይና በመጡ የቤተሰብ አባላት ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘ Tibebu Kebede Jan 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ ከቻይና በመጡ የቤተሰብ አባላት ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። በቫይረሱ ተይዘዋል የተባሉት የቤተሰብ አባላት የሕክምና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በዋሽንግተን እየተወያዩ ነው Tibebu Kebede Jan 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በዋሽንግተን ዲሲ እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ላይ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ጨምሮ የግብፅ እና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የውሃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ የሚመራ ልዑክ በፈረንሳይ ጉብኝት እያደረገ ነው Tibebu Kebede Jan 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ የሚመራ ከፍተኛ መኮንኖችን የያዘው የኢትዮጵያ ልዑክ በፈረንሳይ ጉብኝት እያደረገ ይገኛል። በጉብኝቱም ከፈረንሳይ የፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ሃላፊዎች፣ የመከላከያ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ…
90 ደቂቃ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ምን ቅድመ ጥንቃቄ እየተደረገ ነው? Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gVnQ04hGn0M
የዜና ቪዲዮዎች የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ያስገነባው ት/ቤት መመረቅ Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Kh1qxAqqnZM
የዜና ቪዲዮዎች በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የተጀመረው የመካንነት ህክምና Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8Drf0bMW-nQ
የዜና ቪዲዮዎች የሎጅስቲክ ዘርፉን በግል ባለሃብት ተሳትፎ Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hteU_7fwyD4
የዜና ቪዲዮዎች የጤና ሚኒስቴር መግለጫ በኮሮና ቫይረስ ላይ Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=sTS-FqQppAI
ቢዝነስ ታፍ ኦይል ኢትዮጵያ በ450 ሚሊዮን ብር ያስገነባውን የነዳጅ ዴፖ አስመረቀ Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታፍ ኦይል ኢትዮጵያ በ450 ሚሊየን ብር ወጪ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግቢ ያስገነባውን 6 ሚሊየን ሊትር ነዳጅ መያዝ የሚችል የነዳጅ ዴፖ ዛሬ አስመረቀ። የአውሮፕላን ነዳጅ ማከማቻ ዴፖው ግንባታ ሁለት ዓመታትን ፈጅቷል። የንግድና ኢንዱስትሪ…
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ አቃቤ ህግ የግማሽ አመት አፈጻጸም Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=zbsmqG-qTio