ጤና የማሽተት ችሎታን ማጣት በግል ግንኙነትና አካላዊ ጤንነት ላይ ችግሮች ያመጣል -ጥናት Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሪታኒያ በተጠና አዲስ ጥናት የማሽተት ችሎታቸውን ያጡ ሰዎች በግል ግንኙነታቸውና አካላዊ ጤንነታቸው ላይ ችግሮች ሊያጋጥማቸው እንደሚችል ጥናት አመለከተ፡፡ የማሽተት ችሎታቸውን ያጡ ሰዎች የንፅህና ችግር ፣ የቀረበ ቅርርብ ፣ እና አካላዊ ጤንነት…
ጤና ሴቶች ወደ ማረጥ ሲቃረቡ የድብርት ስሜት ያጋጥማቸዋል ተባለ-ጥናት Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ሴቶች ወደ ማረጥ ሲቃረቡ የድብርት ስሜት እንደሚያጋጥማቸው አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ ጥናቱ እንዳመለከተው 40 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች የወር አበባ ማቋረጥ ወይም ማረጥ ሲያጋጥማቸው የድብርት ስሜት ያጋጥማቸዋል። ሴቶች ከማረጣቸው በፊት ባሉ ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት የተገነባው ኢፋ ሰላሌ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተመረቀ Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት የተገነባው ኢፋ ሰላሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ። በውጫሌ ወረዳ ቦሶቄ ጃቴ ቀበሌ ግንባታው ተጠናቆ አግልግሎት መስጠት የጀመረውን የሁለተኛ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ወንጀሎች ለምርመራና ለክስ የሚፈለጉ 1 ሺህ 600 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎችን ለህግ ማቅረብ አልተቻልም- ጠቅላይ አቃቤ ህግ Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተለያዩ ወንጀሎች ለምርመራና ለክስ ከሚፈለጉ 3 ሺህ ተጠርጣሪዎች 1 ሺህ 600 ገደማ የሚሆኑትን ለህግ ማቅረብ እንዳልተቻለ የኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገለፀ። የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ስብሰባ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን በባለስቲክ ሚሳኤሎች ፋንታ ሳተላይት ለማምጠቅ መዘጋጀቷን አስታወቀች Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን በባለስቲክ ሚሳኤሎች ፋንታ ሳተላይት ለማምጠቅ ቦታ ማዘጋጀቷን አስታውቃለች፡፡ የሃገሪቱ የመረጃና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር መሀመድ ጃቫድ ዛሪ ዛፋር ሳተላይትን ወደ ምህዋር ለመላክ አንድ ጣቢያ እየተዘጋጀ ነው ሲሉ በትዊተር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ከተማ በህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች ከ17 የጦር መሳሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር ሊውሉ የቻሉት በአንድ መኖሪያ ቤት የጦር መሳሪያዎችን ደብቀው በመገኘታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ሂደቱን ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማካሄድ እንዲቻል በዛሬው እለት የሰላም ኮንፈረንስ አካሄደ። በኮንፈረንሱ ላይ የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ አባ ገዳዎች፣ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የመንግስት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሊቢያ እየተባባሰ የመጣው ግጭት የ636 ሺህ ስደተኞችን ህይወት ለአደጋ ማጋለጡ ተገለፀ Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በሊቢያ እየተባባሰ የመጣው ግጭት የስደተኞችን ህይወት የበለጠ አስጊ ማድረጉ ተነገረ፡፡ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በሊቢያ እየተባባሰ ያለው ጦርነት የ636 ሺህ ስደተኞችን ሕይወት ከፍተኛ አደጋ ላይ መጣሉን ነው የገለጹት፡፡ ከዚህ ባለፈ በሀገሪቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን እገታ የሚያወግዙ ሰላማዊ ሰልፎች በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ተካሄዱ Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን የእገታ ድርጊት የሚያወግዙ ሰላማዊ ሰልፎች በአማራ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች ተካሄዱ ። ሰላማዊ ሰልፎቹ በዩኒቨርሲቲው ሲማሩ የነበሩና የታገቱ ተማሪዎችን በተመለከተ መንግስት ግልጽ መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የጀርመን የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jan 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያና እና የጀርመን የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። አዲስ የተቋቋመው የኢትዮጵያና እና የጀርመን የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባው በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሰብሰቢያ አዳራሽ ነው እየተካሄደ…