ፋና 90 ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ለ30 አይነ-ስውራን ተማሪዎች የላፕቶፕ ስጦታ አበረከቱ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hWTVioGu06U&t=6s
ፋና 90 የብልጽግና የትግራይ ክልል ተወካዮች የአንድነት ፓርክን ጎበኙ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dJBbQCw2o-w&t=9s
ፋና 90 የገቢዎች ሚኒስቴር መግለጫ በኤክሳይዝ ታክስ ዙሪያ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=-mJM3cyO1Gk&t=8s
የሀገር ውስጥ ዜና በሚኒስትሮች ምክር ቤት የተወሰነዉ የቋንቋ ልማትና አጠቃቀም ረቂቅ ፖሊሲ ሲብራራ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 80ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ስለተወሰነዉ የቋንቋ ልማትና አጠቃቀም ረቂቅ ፖሊሲ ተጨማሪ ማብራሪያ:- እንደሚታወቀው አማርኛ የፌደራሉ የሥራ ቋንቋ በመሆኑ እርስ በእርሳችን እንድንግባባ በማደረግ ረገድ ሚናው ትልቅ ነው። አማርኛ ቋንቋ በሀገር ወስጥ ያለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኪነጥበብ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች እና ከያኒያን በግንባታ ሂደት ላይ ያሉ የቱሪስት መዳረሻ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ፕሮጀክቶቹን ለኪነጥበብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ሱዳን ለግብጽ እንደወገነች ተደርጎ የሚሰራጨው ወሬ መሰረተ ቢስ ነው – በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድብን በተመለከተ በሚደረገው የሶስትዮሽ ድርድር ሱዳን ለግብጽ ወግናለች በሚል በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የሚሰራጨውን ወሬ በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር አብደል ቢላል አብደልሰላም አጣጣሉ። ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን…
የሀገር ውስጥ ዜና ግድቡን አስመልክቶ ማንኛውም ነገር የኢትዮጵያን ፍላጎትና ጥቅም በሚጠብቅ መልኩ ብቻ እንደሚከናወን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ገለፀ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ80ኛ መደበኛ ጉባኤው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ሲደረግ በነበረው ድርድር ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መክሯል። ይህንንም ተከትሎ ግድቡን አስመልክቶ ማንኛውም…
የሀገር ውስጥ ዜና በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ:: የኢትዮጵያ ፌዴራለዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒሰቴር የአሜሪካ የግምጃ ቤት ዲፓርትመንት ሴክሬታሪ በየካቲት 21 ቀን 2012…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና ትምህርት ያሰለጠናቸውን 209 ተማሪዎች አስመረቀ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሕክምና ትምህርት ክፍል ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 209 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቅርቡ ከኔዘርላንድስ የተመለሰው የ18ኛው ክፍለ ዘመን ዘውድ ለጨለቆት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ተመላሽ ሆነ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ከኔዘርላንድስ የተመለሰው የ18ኛው ክፍለ ዘመን ዘውድ በትግራይ ክልል ለሚገኘው ጨለቆት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ተመላሽ እንዲሆን ርክክብ ተደረገ:: በርክክቡ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ…