ፋና ስብስብ በሰርጉ ላይ ላለመገኘት በሃሰት ተጠልፌያለሁ ያለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሏል Tibebu Kebede Jan 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሎምቢያ ፒታሊቶ ከተማ ነዋሪ የሆነው የ55 ዓመት ጎልማሳ በሰርጉ ላይ ላለመገኘት የፈፀመው ተግባር ብዙዎችን አስገርሟል። ስሙ ያልተጠቀሰው ግለሰብ ከእጮኛው ጋር ጋብቻውን ለመፈጸም እቅድ ይዞ ነበር። ሆኖም ግለሰቡ የሰርጉ ዕለት እየተቃረበ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ኢትዮጵያ ጥቅሟን ያስጠበቀችበት እና አዳዲስ ግንኙነቶችን ያጠናከረችበት ነው ተባለ Tibebu Kebede Jan 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንድ ዳቮስ የተካሄደው የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ኢትዮጵያ ጥቅሟን ያስጠበቀችበት እና አዳዲስ ግንኙነቶችን ያጠናከረችበት ነው ተባለ። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራው የልዑካን ቡድን በዳቮሱ የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ተመድ 3 ሚሊየን ሶማሊያውያንን ለመደገፍ 1 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ ገለጸ Tibebu Kebede Jan 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና የረድኤት ድርጅቶች 3 ሚሊየን ሶማሊያውያንን ለመደገፍ 1 ቢሊየን 30 ሚሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ ገለጹ። ተመድ እና ዓለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች የ2020 የሶማሊያ ሰብዓዊ ድጋፍ ምላሽ እቅድን ይፋ…
ጤና የእግር ኳስ አፍቃሪዎች በከባድ ጭንቀት እንዲሚጠቁ ተገለፀ Tibebu Kebede Jan 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ከፍተኛ ለሆነ የአካል ውጥረት እና ጭንቀት እንደሚጋለጡ ጥናት አመለከተ። ጥናቱ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ቡድናቸውን በሚደግፉበት ወቅት በሚፈጠር ከባድ ውጥረት ለልብ በሽታ እንደሚጋለጡ አመላክቷል። ብራዚል በ2014ቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ትራምፕ የመካከለኛው ምስራቅ የሰላም ዕቅድን ማክሰኞ ይፋ እንደሚያደርጉ ገለፁ Tibebu Kebede Jan 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመካከለኛው ምስራቅ የሰላም ዕቅድን ማክሰኞ ይፋ እንደያሚደርጉ ገለፁ። ፕሬዚዳንቱ የሰላም እቅዱን የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና የምርጫ ተቀናቃኛቸው ቤኒ ጋንትዝን በነጩ ቤተ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ከሐረሪ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ከሐረሪ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንቱ በሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ከተመራውን የልዑካን ቡድን ጋር በትናንትናው እለት መወያየታቸውን ከውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ እንዲቋቋም ወሰነ Tibebu Kebede Jan 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ እንዲቋቋም ወሰነ። የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት 7ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ…
ስፓርት በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል Tibebu Kebede Jan 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች ተከታትለው በመግባት አሸናፊ ሆነዋል። በወንዶች አትሌት ኦሊቃ አዱኛ 2 ሰዓት ከ6 ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በአንደኝነት አጠናቋል። ኬንያዊው አትሌት ኤሪክ ኪፕሮኖ 2ኛ…
የዜና ቪዲዮዎች የሚኒስትሮች ም/ቤት ባካሄደው 78ኛ መደበኛ ስብሰባ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች ዙሪያ የተሰጠ ማብራሪያ Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5Ab6NCHAtKI
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ ከደቡብ ክልል ከተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=WxN9zsRht6E