Fana: At a Speed of Life!

በ4 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የተገነባው የስነ አዕምሮ ህክምና መስጫ ህንፃ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ4 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባውን የስነ አዕምሮ፣ ድንገተኛ ህክምና እና የእናቶችና ህፃናት ጤና አገልግሎት መስጫ ህንፃን አስመረቀ። ህንጻው የተገነባው ሙሉ በሙሉ ሃይኒከን አፍሪካ ፋውንዴሽን…

የዩሮፓ ሊግ ሁለተኛ ዙር ጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዩሮፓ ሊግ ሁለተኛ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆኗል። በዚህ መሰረት ኢስታንቡል ባሻክሺር ከ ኮፐን ሀገን ኦሎምፒያኮስ ከ ወልቨርሀፕተን ወንደረርስ ሬንጀርስ ከ ባየር ሌቨርኩዘን ዎልፍበርግ ከሻካታር ዶኔስክ…

የግብርና ሜካናይዜሽን የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ እና ኢትዮሊዝ ከተሰኘ ድርጅት ጋር ግብርናን ሜካናይዝድ ለማድረግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን በግብርና ሚኒስቴር የእርሻ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሳኒ ረዲ፣…

በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ሰላምን የሚሰብከው ወጣት

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ሶሪያውያን ስደተኞችን ከተመለከተ በኋላ በመዲናዋ ጎዳናዎች ስለሰላም የሚሰብከው ወጣት የበርካቶችን ትኩረት ስቧል። ሰይፉ አማኑኤል የተባለው የታክሲ አሽከርካሪ በተጨናነቁ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች መሃል፥ የሰላምን…

ጠፍቶ የነበረው የ18ኛው ክፍለ ዘመን ዘውድ ነገ ለጨለቆት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ይመለሳል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ከኔዘርላንድስ የተመለሰው የ18ኛው ክፍለ ዘመን ዘውድ በነገው እለት ለትግራይ ክልል ጨለቆት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ተመላሽ ይደረጋል። በዕለቱ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የመገናኛ ብዙሃን በተገኙበት…

ተመራማሪዎች በህዋ ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠፈር ተመራማሪወች በህዋ ላይ የከፍተኛ ፍንዳታ ክስተት መመልከታቸውን አስታወቁ። ለይተነዋል ያሉት ፍንዳታ እስካሁን ከታዩት ከፍተኛውና በርካታ የከዋክብት ስብስብን በያዘው ረጨት (ጋላክሲ) ላይ ትልቅ ሽንቁር ፈጥሯልም ነው ያሉት።…