Fana: At a Speed of Life!

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 78ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 78ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡   ምክር ቤቱ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮችም እንደሚከተለው ቀርበዋል፦   1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ…

የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳ ሂደት ሰላምና ደህንነትን ባስጠበቀ መልኩ መከናወን አለበት-ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳ ሂደት የዜጎችን ሰላምና ደህንነት በሚያስጠብቅ መልኩ መከናወን እንዳለበት ምሁራን ገለጹ፡፡ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲው የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ረዳት ፕሮፌሰር ዳንኤል መኮንን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው…

የዓለም ሀገራትና ተቋማት መሪዎች በዓለም ዙሪያ 1 ትሪሊየን ችግኝ ለመትከል ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ሀገራት መሪዎች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች በዓለም ዙሪያ 1 ትሪሊየን ችግኝ ለመትከል ቃል መግባታቸው ተነግሯል። በስዊዘርላንድ ዳቮስ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ በመሳተፍ ላይ የሚገኙ የዓለም ሀገራት መሪዎች እና…

ብሩንዲ ፕሬዚዳንቶቿ ስልጣን ሲለቁ  500 ሺህ ዶላር እና ቅንጡ ቤት አንዲሰጣቸው የሚያደርግ ውሳኔ አሳለፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ቡሩንዲ ለቀጣዩ ምርጫ እራሳቸውን ለማግለል ለወሰኑት ፕሬዚዳት ፔሬ ንኩሩንዚዛ   የ500 ሺ ዶላር እና ቅንጡ ቤት እንዲሰጣቸው የሚያስችል  ውሳኔ አሳለፈች። የቡሩንዲ ፓርላማ የሀገሪተቱ ፕሬዚዳንቶች ስልጣን ሲለቁ የ500ሺ ዶላር እና ቅንጡ ቤት…

ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ስራውን አውከዋል ባላቸው 21 ተማሪዎች ላይ እርምጃ ወሰደ

አዲስ አበባ፣ጥር 14፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ስራውን በማወክ በተለዩና ተጨባጭ ማስረጃ በተገኘባቸው 21 ተማሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን አስታወቀ። በዩኒቨርሲቲው አንዳንድ የትምህርት ክፍሎች ተቋርጦ የነበረው ትምህርት ሙሉ በሙሉ መጀመሩም ተገልጿል።…

ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ የተሰኘ የቱሪዝም መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ጥር 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ50 በላይ የኬንያ የጉዞ ወኪሎች እና አስጎብኚዎች የተሳተፉበት ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ የተሰኘ የቱሪዝም መድረክ በኬንያ ተካሄደ። መድረኩ በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በናይሮቢ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አማካኝነት የተዘጋጀ ነው።…

የአፍሪካ ቁጥር አንዷ ቢሊየነር በገንዘብ ምዝበራ ውንጀላ ቀረበባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) አንጎላዊቷ ቁጥር አንድ ቢሊየነር ኢዛቤላ ዶስ ሳንቶስ በገንዘብ ምዝበራ ውንጀላ ቀርቦባቸዋል። ኢዛቤላ ዶስ ሳንቶስ የሃገሪቱ ጋዝ እና ነዳጅ አውጭ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው በሚሰሩበት ወቅት ወንጀሉን መፈጸማቸውን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሄልደር ፒታ…