ፋና ስብስብ ከሞቱ ከ10 ሰዓታት በኋላ ዳግም ነብስ የዘሩት አዛውንት Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሞቱ ከ10 ሰዓታት በኋላ ዳግም ነብስ የዘሩት ዩክሬናዊት አዛውንት ብዙዎቹን እያነጋገሩ ነው። ዩክሬናዊቷ የ83 ዓመት አዛውን ህይወታቸው ማለፉን በህክምና ባለሙያ እና በፖሊሶች ከተረጋገጠ ከአስር ሰዓታት በኋላ ዳግም ከሞት አምልጠው ነብስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጅነር ታከለ ኡማ ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። ኢንጅነር ታከለ የጎተራ ቄራ ፑሽኪን አደባባይ እና የወሎ ሰፈር ዑራኤል የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ነው የጎበኙት። የመንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ሊሻገሩ የነበሩ 96 ሴቶች ተያዙ Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ለመሻገር የሞከሩ 96 ሴቶች መያዛቸውን የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለጸ። ከተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች የመጡት ሴቶች ጎንደር ከተማ ባረፉበት ሆቴል ውስጥ ከህብረተሰቡ በተሰጠ ጥቆማ መያዛቸውን፥ የጎንደር ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የከባድ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ሰዓት ማሻሻያ ተደረገበት Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የከባድ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ሰዓት ላይ ማሻሻያ ተደረገ። በዚህ መሰረት ጠዋት ከ3 ጀምሮ እስከ ቀኑ 10 ሰዓት ከ30 ድረስ መንቀሳቀስ ይችላሉ ተብሏል። ከዚህ ባለፈም ምሽት ላይ ከ12 ሰዓት በኋላ እንዲንቀሳቀሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ሰጠ Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ሰጥቷል። አየር ኃይሉ በዛሬው እለት በቢሾፍቱ በሚገኘው የኢፌዴሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ባካሄደው ስነ ስርዓት ላይ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ምክትል ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ…
ቢዝነስ በህንድ የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት፣ ንግድና ቱሪዝም መስኮች የሚያስተዋውቅ ፎረም ተካሄደ Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በማድህያ ፕራዴሽ ግዛት ዋና ከተማ ቦህፓል የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት፣ ንግድና ቱሪዝም መስኮች የሚያስተዋውቅ ፎረም ተካሄደ። በኒውዴልሂ የሚገኘው የኢፌዴሪ ኤምባሲ ከማድህያ ፕራዴሽ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል መንግስት ለ2 ሺህ 332 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Tibebu Kebede Feb 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት 2 ሺህ 332 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ መወሰኑን የክልሉ ጸጥታና አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ አቶ ተኪኡ ምትኩ በሰጡት መግለጫ፥ የክልሉ መንግስት የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)…
የዜና ቪዲዮዎች ለውጡን የሚደግፍ ሰልፍ በሰበታ ከተማ Meseret Demissu Feb 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=1HRzOKEciL8
የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ ከተማ የሰባት ወራት ገቢ Meseret Demissu Feb 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=_PLcMuDvV7I
ስፓርት ቪዲዮ የፊፋ ኮንግረስ በአዲስ አበባ Meseret Demissu Feb 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=AoH2hfU5b9Q