የስራ ዕድል ፈጠራ ላይ ያተኮረ ውይይት (ክፍል 2 )
https://www.youtube.com/watch?v=6yo8S1jYxm8
ከ1 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች በተደረገላቸው ሕክምና ዕይታቸው ተመለሰ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ከተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በሰጠው ሕክምና ከ1 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች ዕይታቸው መመለሱን አስታወቀ።
በዘመቻው የመድኃኒት ሕክምና፣ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና ሕክምና፣ የዐይን…
የቱኒዚያ አዲሱ መንግስት የመተማመኛ ድምጽ አገኘ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያ አዲሱ መንግስት በፓርላማው የመተማመኛ ድምጽ አገኘ።
ፓርላማው ባለፈው ወር ማብቂያ ላይ በሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ካይስ ሳይድ የቀረበውን የኤልዬስ ፋክህፋክህን ጠቅላይ ሚኒስትርነት ሹመትም አጽድቆታል።
በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመሰረተው…
በመዲናዋ ዘመናዊ የትራፊክ ቁጥጥር ስርዓት ተግባራዊ ሊደረግ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎቱን ማሳለጥ የሚያስችል የኢንተለጀንት ትራፊክ ቁጥጥር ስርዓት ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ።
ስርዓቱ በቅርብ ዓመታት ውስጥ ተግባራዊ እንደሚደረግ የከተማዋ ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታውቋል።…
ቦርዱ ከተለያዩ የአካል ጉዳተኛ ማህበራት ጋር ምክክር እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተለያዩ የአካል ጉዳተኛ ማህበራት ጋር ምክክር እያደረገ ነው።
ቦርዱ አካል ጉዳተኞች በምርጫ ሂደት ስላላቸው ተሳትፎ እንዲሁም በአዲሱ የምርጫ ህግ አካታችነት ዙሪያ ነው ውይይቱን እያደረገ ያለው።…
ሳዑዲ ዓረቢያ ወደ መካ የሚደረጉ ጉዞዎችን አገደች
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ወደ መካ የሚደረጉ ጉዞዎች ላይ እገዳ መጣሏን አስታወቀች።
የጉዞ እገዳው ሐይማኖታዊ እና መደበኛ ተጓዦችን የሚያካትት ሲሆን፥ የስርጭት አድማሱን እያሰፋ ካለው የኮሮና ቫይረስ ጋር የተያያዘ መሆኑንም አስታውቃለች።
ይህን…
የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ሰባት ወራት 24 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ሰባት ወራት 24 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን አስታውቋል።
ቢሮው በቀጣይ በሚያደርገው የገቢ ማሻሻያ የታክስ ንቅናቄ መሪ እቅድ ዙሪያ
ከሚመለከታችው የመንግስት አካላትና የንግዱ ማህበረሰብ…
አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ በኮሮና ቫይረስ ስጋት ዓመታዊ የጋራ ወታደራዊ ልምምዳቸውን አራዘሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት በየዓመቱ የሚያካሂዱትን የጋራ ወታደራዊ ልምምድ አራዝመዋል።
ዋሽንግተን እና ሴኡል ዓመታዊ የጋራ ወታደራዊ ልምምዳቸውን ያራዘሙት በሀገራቱ መከላከያ ሰራዊት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ…
ኢትዮ ቴሌኮም በብሮድባንድ ኢንተርኔት አግልግሎቱ ላይ የዋጋ ቅናሽ አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በብሮድባንድ ኢንተርኔት አግልግሎቱ ላይ ማሻሻያ እና የዋጋ ቅናሽ ማድረጉን አስታውቋል።
በዚህም ለግል ተጠቃሚዎች እስከ 69 በመቶ፣ ለVPN አግልግሎት እስከ 72 በመቶ እንዲሁም ለኢንተርፕራይዞች እስከ 65 በመቶ የሚደርስ…