Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ የ27 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ የመግባቢያ ስመምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ድጋፍ የሚውል የ27 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ሁለቱ ሀገራት ሶስት የመግባቢያ ስምምነቶችን ነው የተፈራረሙት። ስምምነቱ በ6 ዓመት የሚፈፀም እና…

የኢትዮ ባህሬን የንግድና የባህል ፌስቲቫል ሳምንት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ባህሬን የንግድና የባህል ፌስቲቫል ሳምንት ተጀመረ። በባህሬን የኢፌዴሪ የክብር ቆንስላ ፅህፈት ቤት ኩዌት ከሚገኘው ሚሲዮን ጋር በጋራ የባህል ፌስቲቫሉን አዘጋጅተዋል። በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የህዝብ ለህዝብ…

የአቶ ንዋይ ገብረአብ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለረዥም ዓመታት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር የኢኮኖሚ አማካሪ ሆነው ያገለገሉት አቶ ንዋይ ገብረአብ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ። አቶ ንዋይ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው የካቲት 16 ቀን 2012 ዓ.ም…