የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት በቅድመና ድህረ ምርጫ አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ቀጣዩን ሀገራዊ ምርጫ ከመታዘብ ባለፈ በቅድመና ድህረ ምርጫ ወቅት አስፈላጊውን እገዛ እንዲያደርግ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ። የአውሮፓ ህብረት የፓርላማ አባላት ተወካዮች ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ ትቀጥላለች – አቶ ደመቀ Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ እና አህጉር አቀፍ ኢኮኖሚያዊ ትስስር እንዲፈጠር የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። በስዊዘርላንድ ዳቮስ እየተካሄደ ባለው የዓለም ኢኮኖሚክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግሥታት ግንኙነት ሥርዓት ረቂቅ አዋጅ ዳግም እንዲታይ ተወሰነ Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥታት ግንኙነት ሥርዓት ረቂቅ አዋጅ ዳግም እንዲፈተሽ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ፣ የፍትህና የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጠየቀ። ቋሚ ኮሚቴው የመንግሥታት ግንኙነት ሥርዓት ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ትናንት ከባለድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በስፖርት ውርርድ ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሄደ Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ እየተስፋፋ በመጣው የስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሄደ። በኢፌዴሪ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ባዘጋጀው መድረክ ላይ በስፖርት ውርርድ ዙሪያ ጥናታዊ ጽሁፍ ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበታል። በጥናቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቀቅ የመጨረሻ የስምምነት ረቂቅ ለማዘጋጀት እየተወያዩ ነው Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቀቅ የመጨረሻ የስምምነት ረቂቅ ለማዘጋጀት በሱዳን ካርቱም ውይይት ጀምረዋል። የሶስቱ ሃገራት የቴክኒክ እና የህግ ባለሙያዎች እየተሳተፉበት ባለው ውይይት በህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና…
ፋና 90 የጥር ወር ለጤናማ እናትነት በሚል መሪቃል እየታሰበ ይገኛል Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=zrAfm3PpXOw
ፋና 90 ኢትዮጵያ በዳቮስ እየተካሄደው ባለው የአለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ እየተሳተፈች ይገኛል Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=WsunYCHlvYY
ፋና 90 ለበርካታ አመታት ከምርጫ ተገለው የቆዩ ፓርቲዎች ዘንድሮ ይሳተፋሉ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5c1brTqB4zk
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ እና ትራንስፖርት አገልግሎት ስርዓትን የማዘመን ስራ እያከናወነች ነው – አቶ ደመቀ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ ጠንካራ ዓለም አቀፋዊ የኢኮኖሚ ትስስር ለመፍጠር የሎጅስቲክስ እና ትራንስፖርት አገልግሎት ስርዓትን የማዘመን ስራ እያከናወነች መሆኑን ተናገሩ። በዳቮስ የኢኮኖሚክ ፎረም ላይ የሎጅስቲክስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሚገኙ 24 የህዝብ የመዝናኛ ፓርኮች ለህዝብ ክፍት ሊሆኑ ነው Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ 24 የህዝብ የመዝናኛ ፓርኮች ለህዝብ ክፍት ሊሆኑ ነው። ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ለአገልግሎት ክፍት የተደረገውን የፈረንሳይ ፓረክ ጎብኝተዋል፡፡ በከተማዋ የሚገኙ የህዝብ የመዝናኛ ፓርኮች ለአገልግሎት…