የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ማጠናከር የሚያስችሉ ስራዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ ይሰራሉ – የሰላም ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ማጠናከር የሚያስችሉ ስራዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ እንደሚሰሩ የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ።
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በሚኒስቴሩ የሰላም ግንባታ ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን መኮንን፥ በሃገር አቀፍ…