ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ አቻ ተለያየ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ብቸኛ ጨዋታ ዛሬ ተካሂዷል። የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ በአዲስ አበባ ስታዲየም ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ትናንት በተደረጉ ጨዋታዎች ፋሲል ከነማ እና መቐለ 70…
የሀገር ውስጥ ዜና በቻይና ሁቤይ ግዛት በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ 311 ኢትዮጵያውያን በኮሮና ቫይረስ እንዳልተጠቁ ተገለፀ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና ሁቤይ ግዛት በሚገኙ 24 ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ 311 ኢትዮጵያውያን እስካሁን በኮሮና ቫይረስ እንዳልተጠቁ ተገለፀ። በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ባወጣው መረጃ በውሃን እና ሌሎች ከተሞች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች…
ጤና ጫት በሃገር አቀፍ ደረጃ እያስከተለ ባለው ጉዳት ዙሪያ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጫት መቃም በሃገር አቀፍ ደረጃ እያስከተለ ያለውን ጉዳት በተመለከተ በቢሾፍቱ ከተማ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው። አውደ ጥናቱን የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የስርዓተ ጤናና ስነ-ተዋልዶ ምርምር ዳይሬክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር በሽታዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጂ ኤን ቢ የተሰኘው የቴክኖሎጂ ድርጅት በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫውን ካሊፎርኒያ ያደረገው ጂ ኤን ቢ የተባለው የቴክኖሎጂ ድርጅት በኢትዮጵያ ምርታማነትን በሚያሳድጉ የቴክኖሎጂ ምርቶች ላይ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ። የድርጅቱ ፕሬዚዳንት ኬን ሃሪሰን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ ጀማል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያና ቱርክ በሶሪያ ጉዳይ ተፋጠዋል Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩሲያ እና ቱርክ በሶሪያ ጉዳይ ላይ ያላቸው ልዩነት እየሰፋ ነው። የተለያዩ ሀገራት በሶሪያ ቀውስ የሚያደርጉት ተሳትፎ ለጉዳዩ እልባት ለመስጠት የሚደረገው ጥረት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ ይገኛል። በሶሪያው የእርስ በርስ ጦርነት በቱርክ…
ስፓርት ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታን ይመራል Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው የመሃል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግን ይመራል። ኢትዮጵያዊው የመሐል ዳኛ ቲፒ ማዜምቤ በሜዳው ከሞሮኮው ራጃ ካዛብላንካ ጋር የሚያደርጉትን የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ የሚመራ ይሆናል። የመጀመሪያው ጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ አዲስ ሊቀመንበር መረጠ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) አዲስ ሊቀመንበር መረጠ። ፓርቲው የካቲት 14 እና 15 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ጉባኤ የአመራር ለውጥ ማድረጉን አስታውቋል። አምስት ተለዋጭ አባላት ያሉት 45 የንቅናቄውን ማዕከላዊ ኮሚቴ…
ስፓርት የቀድሞው የካፍ ዋና ፀሀፊ አምር ፋህሚ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ዋና ፀሀፊ አምር ፋህሚ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ግብፃዊው አምር ፋህሚ በካንሰር ህመም ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው፥ በ36 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ፋህሚ ከፈረንጆቹ…
የዜና ቪዲዮዎች የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት Meseret Demissu Feb 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=k0nnlpruo9g
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ማሟላት የሚገባቸውን ዝርዝር ጉዳዮች እስከ መጋቢት 3 እንዲያሟሉ አሳሰበ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ማሟላት የሚገባቸውን ዝርዝር ጉዳዮች እስከ መጋቢት 3 ቀን 2012 ዓ.ም እንዲያሟሉ አሳሰበ። በፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና ምርጫ አዋጅ ቁጥር 1162/2011 መሰረት በቦርዱ ሀገር አቀፍ እና…