Fana: At a Speed of Life!

የገበያ ንረት የሚፈጥሩ አካላትን መንግስት እንዲቆጣጠር የደቡብ ክልል ነዋሪዎች ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገበያ ንረት እንዲፈጠር የሚያደርጉ አካላትን መንግስት ሊቆጣጠር እንደሚገባ የደቡብ ክልል ነዋሪዎች አሳሰቡ። በገበያ ውስጥ ተሳትፎ ያላቸውን ማህበራት ማጠናከር ገበያውን ለማረጋጋት አማራጭ መሆኑን ነዋሪዎች ጠቁመዋል። ህዝቡም ከመንግስት ጎን…

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር የኢኮኖሚ አማካሪ ሆነው ያገለገሉት አቶ ንዋይ ገብረአብ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለረዥም ዓመታት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የየቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር የኢኮኖሚ አማካሪ ሆነው ያገለገሉት አቶ ንዋይ ገብረአብ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አቶ ንዋይ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት…

2ኛው የውሃ ደህንነትና ዘላቂ ልማት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው የውሃ ደህንነትና ዘላቂ ልማት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው በአምስት ሀገራት የሚተገበረውን የውሃ ደህንነትና ዘላቂ ልማት ፕሮጀክት መሰረት ያደረገ ሲሆን፥ ኢትዮጵያን ጨምሮ ብሪታኒያ፣ ኮሎምቢያ፣ ህንድና ማሌዢያ የጉባኤው…

በኩዌት፣ ባህሬን እና አፍጋኒስታን የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት፣ ባህሬን እና አፍጋኒስታን በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ተገኝተዋል። መነሻውን ከወደ ቻይና ውሃን ግዛት ያደረገው የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ከቻይና ውጭ በርካታ ሃገራትን እያዳረሰ ነው። በዚህም በኩዌት ሶስት እንዲሁም በባህሬን እና…

በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ የሚደግፍ ሰልፍ በተለያዩ ከተሞች ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በመደገፍ እየተካሄዱ ያሉ ሰልፎች ዛሬም ቀጥለዋል። ሰልፎቹ በዛሬው ዕለት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ፣ በኦሮሚያ ክልል ሮቤ እና ሞጆ ከተሞች ተካሄደዋል። ነዋሪዎቹም ለውጡን እና ጠቅላይ ሚኒስትር…

ለአዳዲስ ነዋሪዎች የቤት ኪራይ የምትከፍለው ከተማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቴኦራ የተሰኘቸው የጣሊያን ከተማ ኑሯቸውን በከተማዋ ለማድረግ ለሚመጡ አዳዲስ ነዋሪዎች የቤት ኪራይ ትከፍላለች። በጣሊያን የሚገኙ አነስተኛ ከተሞች የዜጎችን ቀልብ በመሳብ የነዋሪዎችን ቁጥር ለመጨመር የተለየዩ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ። ለአብነትም…

ብሄራዊ የውሃ ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ረቂቅ ሰነድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሄራዊ የውሃ ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ረቂቅ ሰነድ ላይ ውይይት ተደረገ። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጀው መድረክ ላይ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈውበታል። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር…

ባለፉት 7 ወራት ለዓለም ገበያ ከቀረበ ቡና 407 ሚሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት ለዓለም አቀፍ ገበያ ከቀረበ ቡና 407 ሚሊየን ዶላር መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ። በሰባት ወራቱ 150 ሺህ ቶን ቡና ለዓለም አቀፉ ገበያ የተላከ ቢሆንም፥ የተገኘው ገቢ ከዛሬ 10 ዓመት በፊት…