የሀገር ውስጥ ዜና የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር አዋጅ ጸደቀ Adimasu Aragawu Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር አዋጅ የተረጅነት አስተሳሰብን በመሻገር የተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጥረት ሁነኛ መሳሪያ ነው አሉ። ምክር ቤቱ በ34ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Adimasu Aragawu Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል። እንኳን ለ1446ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ 2ኛውን የአካባቢ ብክለት መከላከል ሀገራዊ ንቅናቄ አስጀመሩ Adimasu Aragawu Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ 2ኛውን የአካባቢ ብክለት መከላከል ሀገራዊ ንቅናቄ በይፋ አስጀምረዋል። አቶ አደም ፋራህ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ሰኔ 7 ይጀመራል Melaku Gedif Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር የፊታችን ሰኔ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ይጀመራል፡፡ በውድድሩ የምዕራፍ 17፣ 18 እና 19 አሸናፊዎች እንዲሁም ምርጥ አራት ተሰናባቾች ዳግም ተመልሰው በአጠቃላይ 16 ተወዳዳሪዎች ይሳተፋሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት አሜሪካ ትደግፋለች – አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ Adimasu Aragawu Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ሰላማዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ጥረት የአሜሪካ መንግስት ይደግፋል አሉ፡፡ ኢትዮጵያ ፈጣን ኢኮኖሚያዊ እድገት እያስመዘገበች መሆኗን ገልጸው÷ በአፍሪካ ቀንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሻ ፒርስ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ Adimasu Aragawu Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሻ ፒርስ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል። ፕሬዚዳንቷ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ትናንት ምሽት አዲስ አበባ መግባታቸው ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት ፕሬዚዳንቷን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Melaku Gedif Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 47ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የ2018 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ231 ሺህ በላይ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እየተሰራጨ ነው Melaku Gedif Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለ2017/18 ምርት ዘመን 231 ሺህ 340 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እና 5 ሺህ 292 ኩንታል ምርጥ ዘር ለአርሶ አደሩ እየተሰራጨ ነው፡፡ በክልሉ ግብርና ቢሮ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ፈቃዱ ወዬሳ ለፋና ዲጂታል…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የከተሞች ውበት እና የተጥሮ ሀብት ተጠብቆ እንዲዘምኑ አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Adimasu Aragawu Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መንግስት የከተሞች ውበት እና የተጥሮ ሀብት ተጠብቆ እንዲዘምኑ አስፈላጊውን ድጋፍና ክትትል ያደርጋል አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በበርካታ ፈተና ውስጥ ሆነንም አስደናቂ ድሎች አስመዝግበናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jun 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት ዓመታት በርካታ ፈተናዎች ገጥመውን የሚያስደንቁ እና ተዓምር ሊባሉ የሚችሉ ድሎች አስመዝግበናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያለፉት ሰባት ዓመታት የመንግሥት ሥራ እንቅስቃሴ እና የቀጣይ…