የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን እያሳደገ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በቀል የኢኮኖሚና ማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን እያሳደገ እንደሚገኝ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ። የሀገር በቀል ኢኮኖሚና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለአምራች ዘርፉ ባመጣው እድል፣ ተግዳሮትና መፍትሄ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ ከሻይ ምርት ማግኘት የሚገባውን ገቢ እያገኘ እንዳልሆነ ገለፀ Feven Bishaw Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሻይ ምርት ማግኘት የሚገባውን ገቢ እያገኘ እንዳልሆነ ገለፀ፡፡ በክልሉ የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ባለስልጣን ም/ዋና ዳይሬክተርና የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ልማትና ጥበቃ ዘርፍ ኅላፊ አቶ በላይ ኮጁአብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእስያ-አፍሪካ ንግድ ም/ቤት ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራት እንደሚፈልግ ገለጸ Melaku Gedif Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከእስያ-አፍሪካ የንግድና የኢንዱስትሪ ም/ቤት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በእስያና አፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴርን ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘርፉ የምናደርገውን ጥረት ለመደገፍ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር አረጋግጠውልኛል ሲሉ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደርና የአፍሪካ ሕብረት ቋሚ ታዛቢ አምባሳደር ጄንስ ሃኔፌልድ ጋር በሁለትዮሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ ከአማራ ክልል አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ለመወያየት ባሕር ዳር ገቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ባሕር ዳር ገቡ፡፡ ባሕር ዳር ደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የአማራ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በጥራጥሬና ቅባት እህሎች ምርት ተወዳዳሪነቷን እያሳደገች መሆኗ ተገለጸ yeshambel Mihert Dec 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በጥራጥሬና ቅባት እህሎች ምርት አቅርቦት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪነቷን እያሳደገችና በዘርፉ ያላትን ገጽታ እየገነባች መምጣቷን የኢትዮጵያ ቅባትና ጥራጥሬ እህሎች ማህበር ገለጸ፡፡ በጥራጥሬና የቅባት እህሎች ኢንቨስትመንት ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕንዱ ተሽከርካሪ አምራች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ Meseret Awoke Dec 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተሽከሪካሪ አምራች የሆነው የሕንዱ ሌይላንድ በኢትዮጵያ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ውስጥ መዋዕለ ንዋዩን ለማፍሰስ ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍሰሃ ሻወል ከሂንዱጃ ግሩፕ ሊቀመንበር ፕራካሽ ጋር ሲወያዩ ፥ በኢትዮጵያ ስላሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጃፓን ድጋፍ የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና የልህቀት ማዕከል ሊገነባ ነው Meseret Awoke Dec 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን መንግስት ድጋፍ የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና የልህቀት ማዕከል ለመገንባት የሚያስችል የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት ተፈረመ፡፡ የጃፓን መንግስት በጃይካ (የጃፓን ዓለም-አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ) በኩል በሚያደርገው የገንዘብ ድጋፍ በቅዱስ ጴጥሮስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከዩክሬን ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ሳይሆን ዘላቂ ሰላም ያስፈልጋል – ቭላድሚር ፑቲን Meseret Awoke Dec 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬን ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ሳይሆን ዘላቂ ሰላም ያስፈልጋል ሲሉ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ከመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ለተነሳላቸው ከ70 በላይ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠታቸውም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳን የመረጃና የደኅንነት ተቋማት ትብብራቸውን ለማጠናከር ተወያዩ yeshambel Mihert Dec 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳን የመረጃና የደኅንነት ተቋማት የሚያደርጉትን ሁሉን-ዓቀፍ ትብብር አጠናክረው ለመቀጠል የሚያግዝ ውይይት አካሂደዋል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣ የተቋሙ ምክትል…