Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ክልል የህብረተሰብ ወኪሎች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የህብረተሰብ ወኪሎች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ መጠናቀቁን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባዬ ኡጋቶ በሰጡት መግለጫ ÷10 የማህበረሰብ ክፍሎችን ወክለው የተገኙ 7 ሺህ 20 ተወካዮች ለጠቅላላ…

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የኔትወርክ አገልግሎቱን በጋምቤላ ከተማ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት በጋምቤላ ከተማ በይፋ አስጀምሯል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ በማስጀመርያ መርሐ - ግብሩ ላይ ሳፋሪ ኮም ተደራሽነቱን በማስፉት በጋምቤላ የላቀ የቴሌኮም ኔትዎርክ…

የወረዳ የህብረተሰብ ክፍል ተሳታፊዎች የተወካዮች ምርጫ እያከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሠ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ያለው የኦሮሚያ ክልል የህብረተሰብ ክፍሎች የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ዛሬ ለአራተኛ ቀን ቀጥሎ እየተደረገ ነው። በዛሬው ዕለት በቀጣይ የምክክር ሂደቶች የሚሳተፉ ተወካዮች ከአሥሩም የህብረተሰብ ክፍሎች…

ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ከእስያ-አፍሪካ ንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከእስያ-አፍሪካ ንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጂዲ ሲንግህ(ዶ/ር) ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ውይይቱ በንግድና ኢንቨስትመንት…

የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎትን ደህንነት ለማስጠበቅ ያለመ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ/ማ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎትን ደህንነት ለማስጠበቅ ያለመ መሆኑ ተመላክቷል። የፌደራል ፖሊስ ከተሰጠው…

የመምህራን ምገባ መርሐ-ግብር ዓላማ በትምህርት ጥራት ላይ ለውጥ ማምጣት ነው – ሸገር ከተማ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመምህራን ምገባ መርሐ-ግብር ዋና ዓላማ በትምህርት ጥራት ላይ ለውጥ ማምጣት ነው ሲል የሸገር ከተማ አስተዳደር ገለጸ። የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍረኪያ ካሳሁን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የትምህርት…

በክልሉ የትምህርት ዘርፍ ማነቆዎችን ለመፍታት የተተገበረው ማሻሻያ ለውጥ እያሳየ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ዘርፍ ማነቆዎችን ለመፍታት ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው ማሻሻያ ለውጥ እያሳየ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ። በክልሉ ''የትምህርት ጥራት እምርታ ለሁለንተናዊ…

ለማህበራዊ ሚዲያ ጥቃት ለተጋለጡ 25 አትሌቶች የኤአይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አትሌቲክስ 25 የተለያዩ ሀገራት አትሌቶች ራሳቸውን ከማህበራዊ ሚዲያ ጥቃት እንዲከላከሉ የሚያስችል የአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (ኤአይ) ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ባደረገው የአራት ዓመታት ጥናት አትሌቶቹ ለከፋ የማህበራዊ ሚዲያ…

በትግራይ ክልል ከ5 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎች ማህበረሰቡን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል 5 ሺህ 728 የቀድሞ ተዋጊዎች በተሃድሶ ስልጠና አልፈው ማህበረሰቡን መቀላቀላቸውን የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የፕሮግራም ዕቅድና ክትትል ዳይሬክተር ኮሎኔል በላይ አበበ ፥ በትግራይ ክልል 75 ሺህ የቀድሞ…

ሀገር አቀፍ የዳኝነትና የፍትሕ አካላት የምክክር መድረክ በአርባምንጭ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው ሀገር አቀፍ የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የምክክር መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረትና የፍትህ ሚኒስትር ወ/ሮ ሀና አርዓያሥላሴን ጨምሮ ሌሎች የባለድርሻ ተቋማት…