Fana: At a Speed of Life!

የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ ማስፈጸሚያ ስትራቴጂ የኢኮኖሚ እድገትን ለማራመድ ወሳኝ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኮኖሚ እድገትን ለማራመድና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ ማስፈጸሚያ ስትራቴጂ ወደ ስራ መግባት ወሳኝ ነው ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…

28 ሚሊየን የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ለአርሶ አደሮች ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 28 ሚሊየን ሁለተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ለአርሶ አደሮች መሰጠቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በፊንላንድ መንግስት ድጋፍ የሚተገበረውና በገጠር መሬት አስተዳደር ላይ የሚሰራው የራይላ ምዕራፍ ሁለት ፕሮጀክት ማጠናቀቂያ…

“የፓርቲያችን አባላት በሥነ-ምግባር ታንፀው እንዲያገለግሉ እየተሠራ ነው”- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ አባላት በሥነ-ምግባር ታንፀው ሕዝቡን እንዲያገለግሉ ሰፊ ሥራ እየተሠራ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡…

ከግለሰቦች የተያዘ አደንዛዥ ዕጽ ቀንሶ በመሰወር የተከሰሰው የፖሊስ አባል በጽኑ እስራትና ገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከግለሰቦች የተያዘን አደንዛዥ ዕጽ ቀንሶ ሰውሯል በሚል የተከሰሰው የፖሊስ አባል በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጥቷል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ረዳት…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጌዴኦ ዞን የሚገኝ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጌዴኦ ዞን የሚገኘውን ዳራሮ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የዞኑ እና የትምህርት ቤቱ የሥራ ሃላፊዎች መሳተፋቸውን የዞኑ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡…

ኮይካ ኢትዮጵያ በዲጂታል ልማት እያደረገች ያለችውን ጥረት እንደሚደግፍ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) ኢትዮጵያ በዲጂታል ልማት እያከናወነች ያለውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታወቀ። በኢትዮጵያ የኮይካ ዳይሬክተር ሀን ዲዮግ ቾ ÷ በኢትዮጵያ የአምራችና የጤናውን ዘርፍ እንዲሁም የአየር…

ኢትዮጵያ 23ኛውን የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 23ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በፈረንጆቹ 2025 የካቲት ወር ላይ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው በዋሽንግተን ዲሲ ከተካሄደው የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ)…

ሰሜን ኮሪያ 10 ሺህ ወታደሮች ለሩሲያ ወግነው እንዲዋጉ መላኳን አሜሪካ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ 10 ሺህ የሚጠጉ ወታደሮች በሩሲያ- ዩክሬን ጦርነት ሩሲያን ወግነው እንዲዋጉ መላኳን የአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት (ፔንታገን) አስታውቋል፡፡ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች አሁን ላይ በምስራቅ ሩሲያ እንደሰፈሩ የተገለጸ…

ምክር ቤቱ የ5 ሚኒስትሮችን ሹመት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ የአምስት ሚኒስትሮችን ሹመት በአንድ ተቃውሞና በሁለት ድምፀ-ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ፡፡ ሹመታቸው የጸደቀላቸው ከፍተኛ አመራሮችም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

የሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን አስቻይ ሁኔታ መዘርጋቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ተወዳዳሪ አገልግሎት እንዲያቀርብ መንግሥት አስቻይ ስልቶች መዘርጋቱን ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የቱሪዝም ሚንስትር ሰላማዊት ካሳ ከሆቴል ፌዴሬሽኖች፣ ከቱሪዝም የሙያ ማኅበራት ኃላፊዎች…