ዓለምአቀፋዊ ዜና የያህያ ሲንዋር መገደል የጦርነቱ ፍጻሜ አይደለም- ጠ/ሚ ኔታንያሁ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል የሃማስ መሪ የነበሩትን ያህያ ሲንዋርን ጋዛ ውስጥ መግደሏን አረጋግጣለች፡፡ ይህን ተከትሎም የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በሰጡት መግለጫ÷ የያህያ ሲንዋር መገደል ከፍተኛ ድል ቢሆንም የጦርነቱ ፍጻሜ እንዳልሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ አስተማማኝ የጸጥታና ደኅንነት ተቋም መገንባቷ ተገለጸ Feven Bishaw Oct 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ የታገዘ ጠንካራና አስተማማኝ የፀጥታና ደኅንነት ተቋም መገንባቷን የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች እና ወታደራዊ አታሼዎች ተናገሩ። በኢትዮጵያ አስተባባሪነት የተዘጋጀው የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ “አፍሪካ በጠንካራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና የጀርመን ልማት ባንኮችን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና የጀርመን ልማት ባንክ በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ ትብብራቸውን በይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ውይይቱን ያደረጉት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት እመቤት መለሠ (ዶ/ር) እና የባንኩ ማኔጅመንት…
ጤና የጡት ካንሰር መንስዔዎችና ምልክቶች Feven Bishaw Oct 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ በጡት ውስጥ ያሉ ሕዋሳት አድገው እና ተከፋፍለው ዕጢ ሲፈጥሩ የሚከሰት ሕመም ነው። የጡት ካንሰር በሴቶች ላይ ከሚከሰቱት የካንሰር ዓይነቶች አንዱ ሲሆን÷ በአብዛኛው ከ 50 ዓመት በላይ በሆኑ ሴቶች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አብርሆት የትውልዶችን ልቦና በእውቀት ለማብራት የተቋቋመ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Shambel Mihret Oct 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት የትውልዶችን ልቦና በእውቀት ለማብራት የተቋቋመ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷አብርሆት የትውልዶችን ልቦና በእውቀት ለማብራት የተቋቋመ ነው ብለዋል፡፡ በሕንፃው…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ኢኒሼቲቮችን ምርታማነትንና ጥራትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ Shambel Mihret Oct 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የግብርና ኢኒሼቲቮችን ከማስተዋወቅ አልፎ ምርታማነትንና ጥራትን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በብዛት፣ በፍጥነት እና…
ቴክ ጃፓን የወጣቶችን የዲጅታል ክህሎት ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች Shambel Mihret Oct 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በኢትዮጵያ የወጣቶችን የዲጅታል ክህሎት ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሽባታ ሂሮኖሪ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኮሪያ ተማሪዎች በብርሀን የዐይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት የሙዚቃ ዝግጅት አቀረቡ Shambel Mihret Oct 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደቡብ ኮሪያ የዐይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት የመጡ ተማሪዎች በብርሀን የዐይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት የሙዚቃ ዝግጅት አቀረቡ። የሙዚቃ ዝግጅቱ በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል። ዝግጅቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያና ኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የጸጥታ ሁኔታ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሔደ Shambel Mihret Oct 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የጸጥታ ሁኔታዎች ላይ ትኩረት ያደረገ የምክክር መድረክ በቡታጅራ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ክልሎቹ የጋራ የጸጥታና የፍትህ ግብረ ኃይል በአጎራባች አካባቢዎች ለህዝቦች ደህንነትና ሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶችን መተካት መቻሉ ተገለጸ Shambel Mihret Oct 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በአንድ ዓመት ብቻ ከውጭ የሚገቡ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። ባለፉት ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በተለይ…