Fana: At a Speed of Life!

የተቋምና የሲቪል ሰርቪስ ለውጥ ሥራዎች የእድገት ጥረታችንን በመደገፍ ላይ ይገኛሉ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ስንተገብራቸው የቆየነው የተቋም እና የሲቪል ሰርቪስ ለውጥ ሥራዎች የእድገት ጥረታችንን በመደገፍ ላይ ይገኛሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የመጀመሪያ ሩብ…

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች 2ኛው ዙር ስልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "የህልም ጉልበት ለዕመርታዊ እድገት" በሚል መሪ ሀሳብ ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው 2ኛው ዙር ስልጠና በስኬት መጠናቀቁ ተገለፀ። የስልጠናው ዋና ዓላማ አመራሩ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊ እና…

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎቹን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 224 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ ውስጥም 25 ነጥብ 5 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው ተብሏል። በምረቃ መርሃ ግብሩም የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አወል…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 7 ጨዋታዎች ያስተናግዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የስምንተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ በሚደረጉ 7 ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል፡፡ በዚህም ቶተንሃም ሆትስፐር እና ዌስተሃም ዩናይትድ ከቀኑ 8፡30 የሚጫወቱ ሲሆን ÷ምሽት 1፡30 ላይ ደግሞ በርንማውዝ አርሰናልን የሚያስተናግድ…

በትግራይ ክልል የወባ በሽታን የመከላከል ተግባር በቅንጅት እየተከናወነ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በ81 ወረዳዎች የወባ በሽታን የመከላከል ተግባር እያከናወነ እንደሚገኝ ገለጸ። በቢሮው የወባ በሽታ መከላከያና መቆጣጠሪያ ዳይሬክተር ተወካይ አቶ ገብረመድህን…

ሚኒስቴሩ የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከአጋሮች ጋር እየሰራ ነው-ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የጤና ሚኒስቴር በተፈጥሮ እና ሰውሰራሽ ምክንያቶች ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከአጋሮች ጋር እየሰራ መሆኑን ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናገሩ፡፡ ዶ/ር መቅደስ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት የድንገተኛ አደጋ የኤድስ…

ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር የኢኮኖሚ አጋርነቷን ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር በተለያዩ መስኮች ያላትን የኢኮኖሚ አጋርነት ለማጠናከር በቁርጠኝነት ለመስራት ዝግጁ መሆኗን በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ ገለጹ። አምባሳደር ዳባ ከጃፓን የሩሲያ አምባሳደር ኒኮላይ ስታኒስላቮቪች…

ጥንቃቄ የሚሻው የመድሃኒት አወሳሰድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርመራ ለተረጋገጠ በሽታ ትክክለኛው መድኃኒት ለታማሚው በጊዜና መጠን ሲሰጥና ታማሚውም መድኃኒቱን በትክክል ሲወስድ አግባባዊ የመድኃኒት አጠቃቀም ይባላል፡፡ በአንጻሩ በትክክል ተመርምሮ የትኛው ዓይነት በሽታ አምጪ ተህዋስ እንዳስከተለው ለማይታወቅ…

ሽብርተኝነትን በመዋጋት የተገኘው ውጤት መቀልበስ የለበትም- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ ሽብርተኝነትን በመዋጋት የተገኘው ውጤት መቀልበስ እንደሌለበት ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ምክትል ዋና ጸሐፊ እና የፖለቲካ እና የሠላም ግንባታ ጉዳዮች ኃላፊ ሮዝመሪ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሩብ ዓመቱ የተሻለ የኢኮኖሚ አፈጻጸም እንዲመዘገብ ማድረጉ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሩብ ዓመቱ የተሻለ የኢኮኖሚ አፈጻጸም እንዲመዘገብ ማድረጉ ተገለጸ። የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል። በተያዘው…