Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ለልማት ጉልህ ፋይዳ ያላቸው አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 4ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ለከተማዋ ልማት ጉልህ ፋይዳ ያላቸው አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ አፅድቋል፡፡ በዚህም:- 1ኛ. የወንዝ እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ብክለት መከላከል ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ…

የአንካራው ስምምነት እና የቀጣናውን ሰላም የማይፈልጉ ኃይሎች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መንግስት መካከል የተደረሰው የአንካራ ስምምነት የቀጣናውን ሰላም የማይፈልጉ ኃይሎችን ዕኩይ ተልዕኮ ማክሸፉን ምሁራን ገለፁ፡፡ የሀገራቱ መሪዎች አንዳቸው የሌላኛውን ሉዓላዊነት፣ ነጻነት እና የግዛት አንድነት እንዲሁም…

የምስራቅ አፍሪካ የህጻናት ፖሊሲ ማዕቀፍ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የህጻናት ጉዳይ የሚመለከታቸው ሚኒስትሮች የቀጣናውን የህጻናት ፖሊሲ ማዕቀፍ አጸደቁ፡፡ የፖሊሲ ማዕቀፉ በቀጣናው የሚኖሩ ህጻናት የሚያጋጥማቸውን ችግር በመፍታት ደህንነታቸውን…

የሰላም ሚኒስቴር እና ዩኒሴፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስቴር እና የተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በግጭት መከላከል እና በሰላም ግንባታ ስራዎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል። የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ የተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጃ…

የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። ጉባኤ በሰላም እንዲካሄድ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና ከተለያዩ ከ40 በላይ ተቋማት ተውጣጥተው ለእንግዶች አገልግሎት የሚሰጡ ሹፌሮች ስልጠና እየተሰጠ…

ከ5 ሚሊየን ብር በላይ እንዲመዘበር በማድረግ የሙስና ወንጀል የተከሰሱ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባንክ መመሪያና የአሰራር ስርዓትን በመጣስ ከደንበኛ ሂሳብ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ወጪ በማዘዝ እና በመመዝበር በከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሱ 5 ግለሰቦች ከ4 እስከ 10 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ…

ወታደራዊ ቅርሶችን የመሰብሰብና ታሪኮችን የመሰነድ ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ቅርስና ጥናት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ወታደራዊ ቅርሶችን የመሰብሰብና ታሪኮችን የመሰነድ ስራ እየሰራ መሆኑን ገለጸ። የአስተዳደሩ ዳይሬክተር ብርጋዲየር ጄኔራል ደሳለኝ ደቼ ÷ ኢትዮጵያ ሰፊ ወታደራዊ ቅርስ ፣ባህልና ታሪክ እንዳላት…

የቃሊቲ ኢንዱስትሪ ዞን የግንባታ ግብአቶችን እጥረትን በእጅጉ ይቀርፋል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የቃሊቲ ኢንዱስትሪ ዞን እና የልህቀት ማዕከል በዘርፉ የሚያጋጥም የግብአት እጥረትን በእጅጉ ይቀርፋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የቃሊቲ ኢንዱስትሪ…

ፕሬዚዳንት ዳ ሲልቫ በድጋሚ መመረጥ እንደሚፈልጉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ በፈረንጆቹ 2026 በሚደረገው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ ለመወዳደር ፍላጎት እንዳላቸው ተሰምቷል፡፡ የ79 ዓመቱ ዳ ሲልቫ በቅርቡ በመታጠቢያ ቤታቸው ወድቀው በጭንቅላት ውስጥ የደም መፍሰስ አደጋ…

ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተለያዩ ክልሎች የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ በሲዳማ ክልል ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ በመኸር አዝመራ በኩታ ገጠም የለማ የጤፍ ማሳን እንዲሁም የወተት…