Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ የቡና ልማትን ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተሻሻሉ የቡና ዝርያዎችን ለአርሶ አደሩ በማቅረብ የቡና ልማትን ለማስፋፋት ሰፊ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የድህረ ምርት ባለሙያ አቶ ጌታቸው አዲስ እንዳሉት÷በቡና ተክል እየለማ ከሚገኘው መሬት…

ቶማስ ቱኸል የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናዊው አሰልጣኝ ቶማስ ቱኸል የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾመዋል፡፡ የቀድሞ የባየርን ሙኒክ እና ቼልሲ አሰልጣኝ የእንግሊዝ ሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን እስከ ፈረንጆቹ 2026 የሚያቆያቸውን ኮንትራት ለመፈረም ከእንግሊዝ እግር…

በአረንጓዴ ዐሻራ ሥራና ሐይማኖታዊ አስተምኅሮ ለበርካታ ዓመታት ያገለገሉት አባ መፍቀሬ ሰብዕ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐይማኖታዊ አስተምኅሮ፣ በብዝኃ ሕይወት ጥበቃ ሥራ እና አንድነትን በማስተማር ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አድባራት ያገለገሉት አባ መፍቀሬ ሰብዕ ኪዳነወልድ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ፡፡ በ1921 ዓ.ም…

የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ ፕላስ የመረጃ እና የባህል ሚዲያ ማዕከል መመስረቱን አስመልክቶ የመክፈቻ መርሐ ግብር ዛሬ በሩሲያ ሞስኮ ተካሂዷል፡፡ ማዕከሉ በብሪክስ ፕላስ አባል ሀገራት መካከል የሰብዓዊ ትብብርን ለማጎልበት፣ ባህልን፣ ሳይንስን እና…

ከ5 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የተመደበለት የአደጋ ሥጋት አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ ክልሎች ተግባራዊ የሚደረግና ከ5 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የተመደበለት የአደጋ ሥጋት አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ይፋ መደረጉን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ በጀት ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ…

የጡት ካንሰር ታካሚዎች ወደ ጤና ተቋም ዘግይተው መሄዳቸው ሕመሙን አክሞ ለማዳን ተግዳሮት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር ታካሚዎች ወደ ጤና ተቋም ዘግይተው መሄዳቸው ሕመሙን አክሞ ለማዳን ተግዳሮት መሆኑ ተገለፀ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር መሪ ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ህይወት ሰለሞን ÷ የጡት ካንሰር በሽታ በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ…

በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው በወረዳው መምህር ሀገር ቀበሌ ቦሰቄ ድልድይ በሚባል አካባቢ ዛሬ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ከአዲስ አበባ ወደ አረርቲ ከተማ 445…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የቢቢሲ የዓመቱ ምርጥ ሴት እግር ኳስ ተጫዋች ዕጩ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊቷ ናኦሚ ግርማ የ10ኛው ዙር የቢቢሲ የዓመቱ ምርጥ ሴት እግር ኳስ ተጫዋች ዕጩ ውስጥ ገብታለች። በ20 አመታቸው ወደ አሜሪካ ካቀኑ ኢትዮጵያውያን እናትና አባት የተወለደችው የ24 ዓመቷ ናኦሚ የአሜሪካ…

በመዲናዋ የህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ለተሰማሩ ሚኒ-ባሶች፣ ሚዲ-ባስ ታክሲዎችና የከተማ አውቶብሶች ላይ የአገልግሎት ታሪፍ ማሻሻያ አድርጓል፡፡ የታሪፍ ማሻሻያው ከነገ ጥቅምት 6 ቀን…

የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ተሳታፊዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች፣ ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ያደረጉ ወታደራዊ አታሼዎች፣ ወታደራዊ…